ቢዝነስ በነጻ የንግድ ቀጣና ስርዓት መሻሻል እያሳየ ያለው አህጉራዊ የንግድ ልውውጥ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስርዓት አህጉራዊ የእርስ በርስ የንግድ ልውውጥ እያደገ እንዲመጣ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው አለ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ተቋም። የአፍሪካ ህብረት፣ አፍሪኤግዚም ባንክ እና የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ተቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽናት ቀን በጋምቤላ ከተማ ተከበረ Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ ጳጉሜ 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች የቀረቡ ሲሆን፤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳውሮ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል “ቶኪ በኣ” እየተከበረ ነው Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳውሮ ብሔር የዘመን መለወጫ እና የምስጋና በዓል የሆነው "ቶኪ በኣ" በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ አሮጌውን ዓመት በመሸኘት አዲሱን ዓመት በተስፋ የሚቀበሉበት የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት መገለጫ መሆኑ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ወቅቱ ለትውልድ ጠንካራ መሰረት የምንጥለበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽናት ቀን በባሕር ዳር ከተማ ተከበረ Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በባህርዳር ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በወታደራዊ ትርዒት ከማለዳው ጀምሮ ሲከበር የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የክልሉ የጸጥታ አካላት ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እስከመሆን ድረስ ያገኘነው ስኬት የጽናታችን ውጤት ነው – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸጥታና የደኅንነት ተቋማትን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውን እስኪሆን ድረስ ያገኘነው ታላቅ ስኬት፣ የጋራ ዓላማችን እና ያላሰለሰ ጽናታችን ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)። ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ህዝብ የሀገሩን ሉአላዊነትና ክብር ለማስቀጠል የድርሻውን ይወጣል – አቶ አወል አርባ Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ህዝብ የሀገሩን ሉአላዊነትና ክብር ለማስቀጠል የድርሻውን ይወጣል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ በክልሉ ሰመራ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች 'ጽኑ መሰረት ብርቱ ሀገር' በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘው ጳጉሜን 1…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የጽናት ቀን እየተከበረ ነው Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ እንዳሉት÷ ዘንድሮ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ በምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽናት ቀን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከበረ ነው Mikias Ayele Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ጳጉሜን 1 ቀን የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ከተማ በልዩ ልዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ጭምሮ ከፍተኛ የስራ…