ቢዝነስ ኢባትሎ 108 ነጥብ 78 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 108 ነጥብ 78 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ፡፡ ኢባትሎ በዛሬው ዕለት የሰራተኞች ቀን ሲያከብር ዋና ስራ አስፈፃሚው በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ዕድገትና ብልፅግና ከግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ውጪ አይታሰብም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባ የሀገር ዕድገት እና ብልፅግና ከግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ውጪ የሚታሰብ አይደለም አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያን…
ቢዝነስ የቡና ምርትን ለማሳደግ የተሰጠው ትኩረት የላቀ ውጤት እያመጣ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሰጠው ትኩረት የላቀ ውጤት እያመጣ ነው አሉ። ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በመገኘት በቀርጫንሼ ግሩፕ የለማውን የቡና ተክል ተመልክተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ሎሬንቾ አዲስ አበባ ገቡ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ሎሬንቾ በሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ተቀብለዋቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለዓለም የሚተርፍ አማራጭ መፍጠር ትችላለች Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) አፍሪካ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የሚተርፍ አማራጭ መፍጠር ትችላለች አሉ፡፡ ሁለተኛው የዓለም ዓቀፉ የአፍሪካ የአየር ንብረት ሳምንት የሚኒስትሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት መጎልበት ሚናውን እየተወጣ የሚገኘው የጋራ ምክር ቤት Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባትና ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት መጎልበት የበኩሉን እየተወጣ ነው አሉ። የጋራ ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ የ2017…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፈቱ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮዬ ፈጬ ያስገነባውን አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ መምሪያውን በባለቤትነት ያሰራው የመከላከያ…
ቢዝነስ እኛ አፍሪካውያን ለችግሮቻችን መፍትሔ ማምጣት እንችላለን Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የምግብ ሉአላዊነት ህብረት እኛ አፍሪካውያን ለራሳችን ችግሮች እንደ አፍሪካውያን መፍትሔ ማምጣት እንችላለን አለ። የአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ህብረት እና የአግሮ ኢኮሎጂ ፈንድ በጋራ ያዘጋጁት የወጣቶች የአግሮ ኢኮሎጂ ዘርፍ ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ሁሴን ቃስን (ዶ/ር) በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በፅናትና በትብብር ለሰላም…