Fana: At a Speed of Life!

 የግሪናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሪናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲኮን ሚቼል በሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ተቀብለዋቸዋል።…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጳጉሜን 1 ቀን የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በወልቂጤ ከተማ በልዩ ልዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ…

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ እና ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ መነቴ ሙንዲኖ ሰንደቅ ዓላማ የሰቀሉ ሲሆን፤ የተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየቀረቡ ይገኛል።

 የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህልና እሴት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የጎቤና እና ሺኖዬ ወደ በጋው ብርሃን ሽግግር እና ለፀደይ ንጋት አቀባበል በተለያዩ ቅርጾች የሚካሄድ ባህላዊ ጨዋታ ነው። ጨዋታውን ባለትዳር…

የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ በሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ…

 የኢትዮጵያውያንን የመኖሪያ ቤት ችግር መፍታት የምኖርለት ዓላማ ነው – አቶ ዮናስ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ታደሰ የኢትዮጵያውያንን የመኖሪያ ቤት ችግር መፍታት የምኖርለት ዓላማ ነው አሉ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃማው ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኦቪድ ግሩፕ የቤት ቸግርን ለመፍታት በውስን ቦታዎች…

የሴንት ኪትስ እና ኔቪስ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴንት ኪትስ እና ኔቪስ ጠቅላይ ሚኒስትር  ቴራንስ ድሬው (ዶ/ር) በሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትሩ ሀብታሙ…

ኢትዮጵያ ብልጽግናዋን የምታረጋግጠው መሠረቷን ለማጽናት በሚችሉ ብርቱ እጆች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ብልጽግናዋን የምታረጋግጠው መሠረቷን ለማጽናት በሚችሉ ብርቱ እጆች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ያለውን ጳጉሜን 1 የጽናት ቀንን አስመልክቶ…

ሁለንተናዊ የተቋም ማዘመን ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለንተናዊ የተቋም ማዘመን ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ‎ ‎የተሟላ ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚችለው የቆሬ ሜንተናንስና ዕድሳት ማዕከል ተመርቋል። በዚህ ወቅት ፊልድ…

የጉግል ኩባንያ በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ቅጣት ተጣለበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት የጉግል ኩባንያ የማስታወቂያ የበላይነቱን ያለአግባብ ተጠቅሟል በሚል የ2 ነጥብ 95 ቢሊየን ዩሮ ቅጣት ጥሎበታል። የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ጉግል ኩባንያ የማስታውቂያ ህግን በመጣስ የራሱን ምርቶች በበይነ መረብ ብቻ በበላይነት…

የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ በምክክር ችግሮችን በመፍታት ልብ ለልብ ተገናኝቶ መጓዝ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ በምክክር ችግሮችን በመፍታት እጅ ለእጅ ተያይዞና ልብ ለልብ ተገናኝቶ መጓዝ ይገባል አለ። ምክክር ኮሚሽኑ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ተወካዮች የተሳተፉበት የቅድመ…