ቴክ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ የ57 ሚሊየን ብር ሽልማት አዘጋጀ Hailemaryam Tegegn Sep 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 'በሽ' የተሰኘ የሽልማት መርሐ ግብርን በዛሬው እለት በይፋ አስጀምሯል። የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አንዷለም አድማሴ (ዶ/ር) በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት፥ ኩባንያው ለደንበኞቹ የ57 ሚሊየን ብር…
ስፓርት ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ … Abiy Getahun Sep 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የግብፅ ብሄራዊ ቡድን በ3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ መገናኘታቸው ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያ ካዘጋጀቻቸው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች መካከል ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተጠቃሽ ነው፡፡ ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆ ባይደን ከቆዳ ካንሰር ህመም ጋር በተያያዘ የቀዶ ህክምና አከናወኑ Mikias Ayele Sep 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከቆዳ ካንሰር ህመማቸው ጋር በተያያዘ የቀዶ ህክምና አከናውነዋል።የ82 ዓመቱ አዛውንት ጆ ባይደን ቃል አቀባይ እንዳሉት÷ ባይደን ካጋጠማቸው የቆዳ ካንሰር ህመም ጋር በተገናኘ ያደረጉትን የቀዶ ህክምና በስኬት…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፋሽን ጉባዔ ላይ ተሳተፈች abel neway Sep 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው የ2025 የብሪክስ አባል ሀገራት የፋሽን ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች። በመድረኩ የኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪ ተዋናዮች ከዓለም አቀፍ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ተገናኝተው ዘርፉን ለማሳደግ እና ኢኮኖሚያዊ…
ቢዝነስ አህጉራዊ የንግድ ትስስርን በማጠናከር የአፍሪካን ኢኮኖሚ ማሳደግ Yonas Getnet Sep 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ሳልማ ሐዳዲ በሀገራት መካከል ያለውን የእርስ በርስ የንግድ ትስስር በማጠናከር የአፍሪካን ኢኮኖሚ ማሳደግ ይገባል አሉ። 4ኛው የአፍሪካ ንግድ ትርዒት ‘አፍሪካ የአዳዲስ ዕድሎች መግቢያ በር’ በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Sep 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑና በሕገ መንግሥታዊ ዕሴቶች ላይ የተመሰረቱ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሮኒክ ግብይት ሥርዓትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግብይት በሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት የሚያስገኘውን ጠቀሜታ ለማጠናከር በትኩረት እየሰራ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስቴሩ ”ኢ ኮሜርስ ለተሻለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ - ሳውዝ ጌት…
ስፓርት ዳንኤል ሌቪ ከቶተንሃም ሆትስፐር ሃላፊነታቸው ለቀቁ sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶተንሃም ሆትስፐር ሊቀ መንበር ዳንኤል ሌቪ ከሃላፊነት መልቀቃቸውን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ዳንኤል ሌቪ የሰሜን ለንደኑን ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ለ25 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን÷ ስፐርስ በሌቪ የስልጣን ዘመን ብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ቀሪ የኮሪደር ሥራዎችን በፍጥነትና ጥራት ለማጠናቀቅ በትኩረት ይሰራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ -ሳውዝ ጌት የተከናወነውን የኮሪደር ልማት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ÷ አዲስ አበባ ወደ ቡራዩ ፣…