የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ በምክክር ችግሮችን በመፍታት ልብ ለልብ ተገናኝቶ መጓዝ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ በምክክር ችግሮችን በመፍታት እጅ ለእጅ ተያይዞና ልብ ለልብ ተገናኝቶ መጓዝ ይገባል አለ።
ምክክር ኮሚሽኑ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ተወካዮች የተሳተፉበት የቅድመ…