Fana: At a Speed of Life!

መርከቦቻችን አምባሳደር ሆነው ኢትዮጵያን እያስተዋወቁ ይገኛሉ – በሪሶ አመሎ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) መርከቦቻችን አምባሳደር ሆነው ኢትዮጵያን እያስተዋወቁ ይገኛሉ አሉ። በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ተቋሙ በወጭ እና ገቢ ንግድ ላይ የየብስ እና…

አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ በሲድኒ የማራቶን ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲድኒ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ አሸንፏል። በዓለም አትሌቲክስ ሜጀር ማራቶን ውስጥ በተካተተው 2025 የሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል። በዚህም በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም…

ሞሮኮ የቻን ዋንጫን ለ3ኛ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስምንተኛው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) የፍጻሜ ጨዋታ ሞሮኮ ማዳጋስካርን 3 ለ 2 አሸንፋለች። ዛሬ ማምሻውን በካሳራኒ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኡሳማ ላምላዊ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር የሱፍ ሜህሪ ቀሪዋን ግብ ከመረብ አሳርፏል።…

ቼልሲ አሌሃንድሮ ጋርናቾን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼልሲ አርጀንቲናዊውን የክንፍ መስመር አጥቂ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ከማንቼስተር ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ጋርናቾ በሰባት ዓመት ውል በ40 ሚሊየን ፓውንድ ሒሳብ ነው ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፊርማውን…

በሲዳማ ክልል በግብርና ቴክኖሎጂ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የግብርና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች በመኸር አርሻ እየተከናወነ ያለውን…

ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ፈርናንዴዝ (በፍጽም ቅጣት ምት) እና ኩለን (በራሱ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ አመሻሽ 11…

በሰሜን አሜሪካና አካባቢው የተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ጉዳዮች ለዘመናት ባለመግባባታችን ከታናናሾቻችን በታች ሆነናል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽኑ በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ…

ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 8፡30 በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ፔድሮ እና ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…

መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አለ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን። ኮሚሽኑ እና የአማራ ክልል መንግስት በጋራ ያዘጋጁት የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና በጠዳ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡…

የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን – ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ያካተታቸው ሥራዎች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን - ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ልማት የአዲስ አበባ ከተማን ውብ ከማድረግ ባለፈ ለነዋሪዎች ሰፊ የሥራ እድል ፈጥሯል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ…