ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸነፈ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ጀምስ ሚልነር በፍፁም ቅጣት ምት እና ግሩዳ ሲያስቆጥሩ የማንቼስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ ኤርሊንግ ብራውት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 217 ሺህ በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወሰዱ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ 217 ሺህ 611 በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወስደዋል አለ የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አዋሌ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በመዲናዋ በቴክኖሎጂ የታገዘና ዘመኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋዜጠኛና ደራሲ የምወድሽ በቀለ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጋዜጠኛ እና ደራሲ የምወድሽ በቀለ ፣በድርሰትና በስነ ግጥም እንዲሁም በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎቿ ሀገሯን አገልግላለች፡፡ ጋዜጠኛ የምወድሽ በቀለ ከእናቷ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደማሪያም እና ከአባቷ ሻምበል ባሻ በቀለ ወ/ገብርኤል ነሐሴ 19…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ፀሐይ ! Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፀሐይ ከአድማሷ ግርጌ የምስራቁን መርጣ ብሩህ መልኳን የምትገልጠው ከዚሁ ከአድዋ ተራራ እና ከጉባ ሸለቆ ይመስላል። በርግጥ ከምድሯ ማህጸን ያልተነካው ፀጋዋን የምድርን ሚዛን ባሳቱ ቅኝ ገዥዎች 'የአባት ዕዳ ለልጅ ይሉት' ዓይነት ዝንቅ ውሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ9 ዓመታት በወር ደመወዙ ቦንድ የገዛው የመንግስት ሰራተኛ… Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለ9 ዓመታት በወር ደመወዙ ቦንድ የገዛው የመንግስት ሰራተኛ አቶ ራያ ጀማል፡፡ የህዳሴው ግድብ ግንባታ የመጀመሩ ሰበር ዜና ካስደሰታቸውና የራሴን አሻራ በግድቡ ላይ ማሳረፍ አለብኝ ብለው ከተነሱ ኢትዮጵያዊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ማበልፀጊያ ማእከል የሰለጠኑ 810 ሰልጣኞች ተመረቁ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ለሶስተኛ ዙር በተለያዩ ሞያዎች ሲሰለጠኑ የቆዩ ሰልጣኞች ተመርቀው ወደ ስራ ተሰማርተዋል፡፡ የሰልጣኞችን ምርቃት አስመልክተው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት፣ማዕከሉ ለተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው -አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን አገልግሎት በዛሬው ዕለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና ህንድ ከተፎካካሪነት ወደ አጋርነት Abiy Getahun Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የረጅም ጊዜ የድንበር ውዝግብን ጨምሮ ከዓመታት ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ከሰባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀመሩ Yonas Getnet Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የቦረና ዞን፣ የያቤሎ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆኑ የእንኳን ደስ አላችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው Abiy Getahun Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽህፈት ቤት በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው አለ። የሚሊሻ እና የአድማ መከላከል አባላትን ሙያዊ አቅም የመገንባት ዓላማ ያለው ስልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ እየተሰጠ ነው።…