ቢዝነስ ኢትዮጵያና አሜሪካ ሕገ ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ለመቆጣጠር መከሩ Yonas Getnet Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሕገ ወጥ ድንበር ተሻጋር የገንዘብ ማስተላለፊያ ግብይቶችን መከላከልና መቆጣጠር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የብሬል ፕሪንተር፣ ዲጂታል ሪከርድስ እና ሌሎች ቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ትምህርት ትውልድን ለማነጽና ለነገ ሀገር ተረካቢ የሆነ የተማረ ዜጋን…
ቴክ ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወሰዱ Melaku Gedif Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5 ሚሊየን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና እስካሁን ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች ሥልጠናውን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት ወስደዋል አለ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የዲጂታል ኢኮኖሚ ሥርዓት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ስዩም መንገሻ እንዳሉት ÷…
ጤና የጤና ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው Yonas Getnet Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሐረሪ ክልል የተለያዩ የጤና ተቋማትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም በክልሉ በጤናው ዘርፍ…
ጤና ለመዲናዋ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረጉ Yonas Getnet Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሔኖክ አርጋው ፋውንዴሽን ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የሕክምና መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት ÷ ከዳያስፖራ እስከ ሀገር…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ ከ100 ዓመት በኋላ የተመለሰችበት ስቶክ ገበያ Yonas Getnet Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ100 ዓመት በኋላ ወደ ዓለም ዓቀፉ የስቶክ ገበያ ተመልሳለች አለ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ። ተቋሙ በኢትዮጵያ ውስጥ ወርቅ በማምረት ከተሰማራው "አኮቦ ማዕድናት ኩባንያ" የ7 ነጥብ 4 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ በመግዛት…
ቴክ ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት… Melaku Gedif Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ተፈጽሟል አለ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሰረት መስቀሌ እንዳሉት ÷ በበጀት ዓመቱ የመንግሥት ግዥና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረው ቻይናዊ ተከሰሰ Abiy Getahun Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ‘ጉዳዬ በአፋጣኝ እንዲፈፀምልኝ’ በማለት የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረ ቻይናዊ ክስ ተመሠረተበት፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሁለተኛ የሙስና ወንጀሎች ችሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች ውክልና ሰነድ ተፈረመ Yonas Getnet Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚገነባው አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች አመቻቺነት የውክልና ሰነድ ተፈራርመዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ – ቱርክሜኒስታን Hailemaryam Tegegn Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክሜኒስታን ፥ ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለች፡፡ በፓኪስታን ተቀማጭነታቸውን በማድረግ በቱርከሜኒስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሺድ ሜሬዶቭ ጋር…