ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበርና ባህል ላይ የተመሰረተ መሆን ይጠበቅበታል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበር እና ባህል ላይ መሰረቱን ያደረገ መሆን ይጠበቅበታል አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)።
ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷…