Fana: At a Speed of Life!

ጃክ ግሪሊሽ ኤቨርተንን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤቨርተን እንግሊዛዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጃክ ግሪሊሽ ከማንቼስተር ሲቲ በውሰት ውል አስፈርሟል፡፡ ተጫዋቹ በመርሲሳይዱ ክለብ ለአንድ የውድድር ዘመን የሚያቆየውን የውሰት ውል ፈርሟል፡፡ የ29 ዓመቱ ተጫዋች በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…

መንግስት ለቅርስ ዕድሳት የሰጠው ትኩረት የቅርሶችን ደኅንነት መጠበቅ አስችሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለቅርስ ዕድሳትና እንክብካቤ የሰጠው ትኩረት የቅርሶችን ደኅንነት መጠበቅ አሰችሏል አለ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕሮፌሰር) እንደገለጹት፥ መንግስት በቅርስ ጥበቃ ላይ የፈጠረው አዲስ…

ኢትዮጵያ አፍሪካውያንን በማስተሳሰር ለተሰናሰለ አህጉራዊ ቅንጅት ሚናዋን ትወጣለች – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ኢትዮጵያ በመደመር ትውልድ እሳቤ አፍሪካውያንን በማስተሳሰር ለተሰናሰለ አህጉራዊ ቅንጅት ሚናዋን ትወጣለች አሉ፡፡ 12ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ ''ከፖለቲካ እስከ ብልፅግና'' በሚል መሪ…

በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚነሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕ/ር) በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአጀንዳ ማሳባሰብ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እሸቱ ወንጨቆ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እሸቱ ወንጨቆ (ፕ/ር) የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል፡፡ የስታትስቲክስ ምሁሩ እሸቱ ወንጨቆ (ፕ/ር) በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆን፣ በፈረንጆቹ ከ2001 እስከ 2002 ዓ.ም…

የአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሴራሚክ ምርት ለገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሴራሚክ ምርት ለሀገር ውስጥ ገበያ አቅርቧል። የፓርኩ ስራ አስኪያጅ አቶ ታደሰ ቦሰት ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በፓርኩ የሴራሚክ፣ ጨርቃ ጨርቅና…

መደመር ብሔራዊ መግባባትንና ዘላቂ ልማትን ይገነባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የመደመር መርህ ብሔራዊ መግባባትን እና ዘላቂ ልማትን ይገነባል አሉ፡፡ 12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ አደም…

ዝነኛዋ አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዝነኛዋ አሜሪካዊቷ ተዋናይት አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝታ የሆስፒታሉን የስራ እንቅስቃሴውን ጎብኝታለች። የሆስፒታሉ ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተር ሃይደር አሕመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ አንጀሊና ጆሊ በሆስፒታሉ እየተሰጠ…

12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በአክራ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እየተሳተፉ…

ከ65 ሺህ 500 በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ሰላማዊ ህይወት ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ65 ሺህ 500 በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች በተሃድሶ ሂደት በማሳለፍ ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል አለ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ግጭትን ሊያስቀሩ የሚችሉ ሰላማዊ አማራጮችን በሁሉም…