Fana: At a Speed of Life!

ሺ ጂንፒንግ የደቡባዊ ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ታዳጊ የደቡባዊ ሀገራት ዓለም አቀፋዊ ፍትሃዊነትን በማስፈን ጥቅማቸውን ለማስከበር በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ከብራዚሉ አቻቸው ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር የሀገራቱን ሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር…

ኢትዮጵያ ለኢጋድ የውሃማ አካላት ምጣኔ ሀብት አጀንዳ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የብሉ ኢኮኖሚ አጀንዳ እና ዘላቂ የዓሣ ሀብት ስትራቴጂ ትግበራ ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች አለ የግብርና ሚኒስቴር። የኢጋድ ቀጣናዊ የዓሣ ሀብትና የውሃማ አካላት ምጣኔ ሀብት ላይ…

የአፍሪካ ከተሞች የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት ለዓለም ፈተና እየሆነ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር ነዋሪዎቻቸውን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምረዋል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር…

የኮንስትራክሽን ተቋራጮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከ20 በላይ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች ጎረቤት ሀገራትን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲሰሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ በፈረንጆቹ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ የሚተገበር…

ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው አሉ። የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራሽን ዘርፉን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ ተግዳሮትና ዕድሎችን በመለየት ዘርፉን ወደ አዲስ ከፍታ…

የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። የሚኒስቴሩና የክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ምክክር መድረክ በሀረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስትሯ…

ሌዋንዶውስኪ ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቦ እንደነበር ተናገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖላንዳዊው የባርሴሎና አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በአንድ ወቅት ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቦ እንደነበር ተናገረ፡፡ የ37 አመቱ አጥቂ ከበቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ በፈረንጆቹ 2012 ማንቼስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ፍላጎት እንደነበረውና…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የስታርታፕ ቢዝነሶች እንዲስፋፉ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ኢኒሼቲቭ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ነጥረው እንዲወጡ እና ስታርታፕ ቢዝነሶች እንዲስፋፉ እያደረገ ነው አለ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፡፡ ኢኒሼቲቩ ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሥነምህዳር እንዲመሰረት ማስቻሉም ተገልጿል።…

ኢትዮጵያና አሜሪካ ሕገ ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ለመቆጣጠር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሕገ ወጥ ድንበር ተሻጋር የገንዘብ ማስተላለፊያ ግብይቶችን መከላከልና መቆጣጠር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ በዚህም…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የብሬል ፕሪንተር፣ ዲጂታል ሪከርድስ እና ሌሎች ቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ትምህርት ትውልድን ለማነጽና ለነገ ሀገር ተረካቢ የሆነ የተማረ ዜጋን…