ዓለምአቀፋዊ ዜና የትራምፕ እና ፑቲን የአላስካ ቀጠሮ Abiy Getahun Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሩሲያ ዩክሬኑ ጦርነት ዙሪያ መክረው መፍትሄ ላይ ለመድረስ በአላስካ ተገናኝተው ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ከተመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉምሩክ ኮሚሽን በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ አገልጋይ ለመፍጠር እየሰራ ነው Yonas Getnet Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ አገልጋይ የሰው ኃይል ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት ቀጥሏል አሉ። ጉምሩክ ኮሚሽን ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ከ3 ሺህ 300 በላይ ለሆኑ አዳዲስ ሰልጣኝ ሰራተኞች የአቀባበል ሥነ…
ቴክ የሳይበር ደህንነት መርሆዎች Adimasu Aragawu Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመረጃ ሥርዓቶች ላይ ያለው ጥገኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ተቋማት ለሳይበር ጥቃት የነበራቸውን ተጋላጭነት እንዲጨምር ከማድረጉም በላይ የጥቃት ዘዴው ውስብስብ፣ ዓይነቱ ተለዋዋጭ እንዲሁም የሚያስከትለው ውድመት ከፍተኛ እየሆነ…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረበ ዕጣን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Adimasu Aragawu Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የዕጣን ምርት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮሙኒኬሽንና ማኅበራዊ ኃላፊነት ሥራ አመራር ሥራ አስኪያጅ ጋሻው አይችሉህም 2 ሺህ 505…
ቢዝነስ 9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች… Melaku Gedif Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች ተሰራጭተዋል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት ለዓሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Adimasu Aragawu Aug 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በተመለከተ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት የዐቢይ ኮሚቴ አባላት…
ስፓርት ክሪስታል ፓላስ የኮሙዩኒቲ ሽልድ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ Yonas Getnet Aug 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑልን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሙዩኒቲ ሽልድ ዋንጫን አሸንፏል። ከፍተኛ ፉክክር በታየበትና በዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑልን በማሸነፍ ዋንጫውን አንስቷል። ሁለቱ ቡድኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረር ከተማ በታቀደላቸው ጊዜና ጥራት እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች… Adimasu Aragawu Aug 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረር ከተማ የቱሪዝም ዘርፉን የሚያሳድጉና የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች እየተሰሩ ናቸው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። አቶ ኦርዲን በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የአባድር ፕላዛ፣ የሀረር ላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት… Adimasu Aragawu Aug 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት የሁሉም ኃላፊነት መሆን አለበት አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ። በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ የከተማ አስተዳደር የተወጣጡ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበርና ባህል ላይ የተመሰረተ መሆን ይጠበቅበታል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Aug 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበር እና ባህል ላይ መሰረቱን ያደረገ መሆን ይጠበቅበታል አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷…