የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Melaku Gedif Aug 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ እውቅናው በ4 ኪሎ እንጦጦ፣ በጉለሌ የእፅዋት ማዕከል ኮሪደር ልማትና የእንጦጦ ወዳጅነት አደባባይ ፒኮክ ፓርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለማረም የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለማረም የሚያስችል የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ''የአገልግሎት ልህቀት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት'' በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው መድረክ ላይ የብልፅግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝቡን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የህዝቡን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ለመስጠት በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ከአዲስ አበባ ወደ ጅግጅጋ እየተሰጠ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እያገዘ ነው – ግብርና ሚኒስቴር Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር በእንስሳት ሃብት ልማት ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እያገዘ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር ፡፡ የሲዳማ ክልል እንስሳት ሃብት ልማት ንቅናቄና የመኖ ችግኝ ተከላ በዛሬው ዕለት በሸበዲኖ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ተጠየቀ Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋና ምዕራብ ሸዋ ዞኖች በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ጥሪ አቀረበ። ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ በአዋሽ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በደቡብ ምዕራብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድባጤ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከድባጤ ወደ ገሰሰ ቀበሌ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው። በተከሰተው አደጋም የ12…
Uncategorized ማንቼስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼሽኮን ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋወቀ Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚውን ቤንጃሚን ሼሽኮ በዛሬው ዕለት በኦልድትራፎርድ ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋውቋል፡፡ የ22 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች በዩናይትድ እስከ ፈረንጆቹ 2030 የሚያቆየውን የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል፡፡ ማንቼስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል። በወረዳው መስቀል በር ቀበሌ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የጎርፍ አደጋና የመሬት መንሸራተት…
የሀገር ውስጥ ዜና 10 ክልሎች መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍን በራሳቸው ማሟላት ችለዋል Hailemaryam Tegegn Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ተረጂነትን ለማስቀረት በተከናወኑ ተግባራት 10 ክልሎች የትኛውንም ዓይነት መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት በራሳቸው ማሟላት ችለዋል አሉ። የአደጋ ስጋት አመራር ጉዳዮች…
ጤና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ለኦቶና ሆስፒታል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (ኦቶና ሆስፒታል) ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የአርባ ምንጭ፣ ዲላ እና ጂንካ ዩኒቨርሲቲዎች…