የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ21 ሺህ በላይ መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው Adimasu Aragawu Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 21 ሺህ 323 የትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የክረምት ልዩ አቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ። በምክትል የቢሮ ኃላፊ ደረጃ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል Hailemaryam Tegegn Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ በቀጣዮቹ ሁለት ወራት የሚኖረውን የአየር ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና ዳይሬክተሩ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Adimasu Aragawu Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር) የተገኘው ገቢ በበጀት ዓመቱ የተመረተውን ኃይል በመሸጥ እና ከተጓዳኝ አገልግሎቶች መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ ባካተታቸው ይዘቶች ለዓለምአቀፍ እውቅና ተመረጠ Hailemaryam Tegegn Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቅርቡ ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ ውስጥ ባካተታቸው ይዘቶች ለዓለምአቀፍ እውቅና ተመርጧል፡፡ የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት ጥብቅ የደህንነት ባህርያትንና ምስጢራዊነትን በመያዝ፣ የላቀ ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ዜጎችን በኢትዮጵያ የንብረት ባለቤት የሚያደርገው አዋጅ ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር… Melaku Gedif Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበት አግባብ በአዋጅ መደንገጉ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ያሳድጋል አሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን። ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷የአዋጁ መጽደቅ የውጭ ሀገር…
ስፓርት ቶማስ ሙለር ቫንኩቨርን ተቀላቀለ sosina alemayehu Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀርመናዊው ተጫዋች ቶማስ ሙለር ወደ ካናዳ በማቅናት ቫንኩቨርን በይፋ ተቀላቅሏል። የ35 ዓመቱ ሙለር ከበርካታ ዓመታት የባየርን ሙኒክ ቆይታ በኃላ ከጀርመኑ ክለብ ጋር በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መለያየቱ ይታወሳል። ሙለር በጀርመኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 200 ቶን በላይ ሐር ተመረተ sosina alemayehu Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የእንስሳት ሃብት ልማት ቢሮ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 1 ሺህ 200 ቶን የሐር ምርት ተመርቷል አለ። የቢሮው ም/ሃላፊ አደገ አየለ (ዶ/ር) ÷ በክልሉ በሚገኙ 13 ወረዳዎች የሐር ትል ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋምቤላ ክልል መምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየተሰጠ ነው sosina alemayehu Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለጋምቤላ ክልል የትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ የክልሉ የመምህራን ትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክተር የይ ቾል ሆስ እንዳሉት ÷ የክልሉ መምህራንና የትምህርት አመራሮች በጅማና ሚዛን ቴፒ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ዘርፉ የበሽታ ምንጭ መሆን የለበትም – አቶ በረኦ ሀሰን Melaku Gedif Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዜጎቻችን በሽታ የሚያመርት የትራንስፖርት ዘርፍ ይዘን መቀጠል አንችልም አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በረኦ ሀሰን። ሚኒስትር ዴዔታው ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያ ለዜጎች ምቹ የሆኑ ዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ ባንክ የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳሰበ sosina alemayehu Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳሰቡ፡፡ አቶ ማሞ የውጭ ምንዛሪ ገበያ እንቅስቃሴን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ አስፈላጊነቱ…