Browsing Category
ቢዝነስ
በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ከቀረጥ ነጻ ወደ ሀገር እንዲገቡ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ማናቸውም አይነት ተሽከርካሪዎች ከቀረጥ ነጻ ሆነው ወደ ሀገር እንዲገቡ ተወስኗል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው ÷ ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ያላት መሆኑ…
ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ትስስርን ለማፋጠን የባቡር መሰረተ ልማት ግንባታን እያስፋፋች ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ትስስርን ለማፋጠንና የገቢና ወጪ ምርትን ለማጓጓዝ የባቡር መሰረተ ልማት ግንባታን እያስፋፋች ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)።
ኤ ኤም ጂ ኢንዱስትሪ ፓርክን ከዋናው ኢትዮ ጅቡቲ ባቡር መስመር…
በድሬዳዋ ከተማ የተገነቡ የተለያዩ ፋብሪካዎች ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ግንባታቸው የተጠናቀቁ አዳዲስ ፋብሪካዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል።
በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት የተደረጉት የብረት፣ የማዳበሪያ ከረጢት፣ የታሸገ ውሃ፣ የዱቄትና የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ናቸው፡፡…
የኢቲሃድ አየር መንገድ ከአቡ ዳቢ ወደ አዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢቲሃድ አየር መንገድ ከአቡ ዳቢ ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ በዛሬው ዕለት ጀምሯል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢቲሃድ አየር መንገድ ጋር በአቪየሽን ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት…
ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በታሪክ ከፍተኛ የተባለውን ጭማሪ አሳይቷል፡፡
በፈረንጆቹ 2024 የወርቅ ዋጋ ከፍ እና ዝቅ በማለት መዋዠቅ ሲያሳይ የቆየ ሲሆን በዓመቱ ከፍተኛው ዋጋ 2 ሺህ 607 ዶላር ነበር፡፡
ይሁን እንጂ በፈረንጆቹ 2025…
ወጋገን ባንክ በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጋገን ባንክ በ2017 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ በማስመዝገብ የአንድ አክሲዮን ትርፍ ወደ 46 ነጥብ 1 በመቶ ማደጉን ይፋ አድርጓል፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ. 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናቅቃለች አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር።
የዝግጅቱ መጠናቀቅና የግብይት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጪ ንግድ 8 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 8 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ አግኝታለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር…
የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስን በማልማት የገቢ ምንጭ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስን በማልማትና የገቢ ምንጭ በማድረግ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል አሉ።
በክልሉ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ…
ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡
ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በ240 ሚሊየን ዶላር እየተከናወነ የሚገኘው የሞጆ…