Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓትና የሚካሄዱ የምርጫ አይነቶች….

በኢትዮጵያ አምስት የምርጫ አይነቶች ይካሄዳሉ፡፡ እነሱም፡- ጠቅላላ ምርጫ፣ የአካባቢ ምርጫ፣ ማሟያ ምርጫ፣ ድጋሚ ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ ናቸው፡፡ ⚙️ጠቅላላ ምርጫ ፡- ይህ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ የሚካሄድ የህዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ ነው፡፡ ጠቅላላ ምርጫ በመላ…

የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ፕሮግራም በአምቦ ከተማ ተካሂዷል። የመታሰቢያ ፕሮግራሙን የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀ ሲሆን÷ መነሻውን ከአዲስ አበባ ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ…

ምርጫና ዴሞክራሲ

የውክልና ዴሞክራሲ የሚተገበረው የተለያዩ የፖሊሲ አማራጮችን ይዘው ከቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል መራጩ ህዝብ ይበጀኛል የሚለውን ሲመርጥና የአሸናፊው ፓርቲ (ፓርቲዎች) ተወካይ ወይም ተወካዮች ደግሞ የሕግ አውጪውንና የሕግ እስፈጻሚውን ለተመረጡበት የምርጫ ዘመን ተረክበው ሲያስተዳድሩ ነው፡፡…

ምርጫ የመምረጥና የመመረጥ መብት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 38(1) መሠረት ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በብሔረሰብ፣ በፆታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ ወይም በሌላ አመለካከት ወይም በሌላ አቋም ላይ የተመሰረተ ልዩነት ሳይደረግበት፡- • በቀጥታ እና በነጻነት በመረጣቸው ተወካዮች አማካኝነት…

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአጠቃላይ ለስንት ወንበሮች ምርጫ የሚያካሄድ ይመስላችኋል?

1. ሐረሪ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 2፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 36፤ 2. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 35፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 175፤ 3. ሲዳማ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራትና ኃላፊነቶች

ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ህገ መንግሥት አንቀጽ 102 መሠረት የተቋቋመ ገለልተኛ ህገ መንግሥታዊ ተቋም ነው። ቦርዱ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የፌዴራል እና የክልል ጽሕፈት ቤቶችን ያደራጀ ሲሆን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በፌደራል ደረጃ ቢሮዎች አሉት።…

ይሆነኛል፣ ይወክለኛል፣ ያስተዳድረኛል የሚሉትን ለመምረጥ ምን ማድረግ አለብዎት?

አንድ መራጭ በመራጭነት ተሳትፎ የሚፈልገውን ፓርቲ ወይም እጩ ተወዳዳሪ ለመምረጥ የሚችለው በቅድሚያ በመራጭነት ሲመዘገብ ብቻ ነው፡፡ በመራጭነት ሳይመዘገብ ቀርቶ በድምፅ መስጫው እለት መራጭ ሆኖ መቅረብ አይችልም፡፡ ስለሆነም ምርጫ ቦርድ ስለመራጮች ምዝገባ መጀመር…

እስከ አሁን የተካሄዱ የጠቅላላና የአካባቢ ምርጫዎች እንዲሁም ሕዝበ ውሳኔዎች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ:- ስድስት (6)የጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ፤ አራት (4) የአካባቢ ምርጫ እና ስምንት (8) ሕዝበ ውሳኔዎችን አካሂዷል። እንዲሁም የተለያዩ የሟሟያ እና ድጋሚ ምርጫዎችን በተለያዩ ዓመታት አከናውኗል።…

የመራጮች ምዝገባ ቅድመ ሁኔታ

በማንኛውም ምርጫ ለመሳተፍ አስቀድሞ በመራጭነት መመዝገብ ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡ አንድን ሰው በመራጭነት ለመመዝገብ የሚያበቁት መስፈርቶችና የሚያስፈልጉት ሰነዶች በምርጫ ህግና እንደ አስፈላጊነቱም በምርጫ ቦርድ በሚወጡ ዝርዝር መመርያዎች ይቀመጣሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ መስፈርቶች ተገቢና…

ለምን እንመርጣለን? ምርጫስ ለምን?

🫵 ለምን እንመርጣለን? ምርጫስ ለምን? በዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሥርዓት ዜጎች ነጻ የሆነ ሀሳባቸውን የሚገልጹበት እና ሀገርን የሚያስተዳደሩ ብቁ ዕጩዎችን ለሥልጣን የሚያበቁበት አንዱ መንገድ ድምፅ መስጠት ወይም መምረጥ ነው፡፡ ስለዚህም የዜጎች መምረጥ፡- 👉የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር…