Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያዊቷ አሲያ ኽሊፋ የዘንድሮው "ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር" ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡ የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓመታዊ የስልጠና መርሐ-ግብር ከሁዋዌ ታዋቂ የማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዓላማውም…

ኦሮማይ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተረጎመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓሉ ግርማ ታላቅ ድርሰት የሆነው “ኦሮማይ” ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎሙ ተሰማ። መፅሀፉን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የተረጎሙት ዴቪድ ደ ጉስታ እና መስፍን ፈለቀ ይርጉ መሆናቸው ታውቋል። በ1970ዎቹ መቼቱን ያደረገው ኦሮማይ…

598 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያለው ቢትኮይን የጣለው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጄምስ ሆዌልስ የተባለ ቀደምት የክሪፕቶከረንሲ አልሚ ሰው ሰሞኑን ፍርድ ቤት የሚወሰድ ጉዳይ አጋጥሞታል። ሰውየው "በዌልሷ ኒውፖርት ከተማ የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ላይ በስህተት የተጣለ ንብረቴን እንድፈልግ ይፈቀድልኝ" የሚል ጥያቄ ለከተማ…

6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተወለደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ ወረዳ አንዲት እናት 6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተገላግላለች፡፡ ህጻኑ በናዳ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶክተር ደሳለኝ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡ …

ጥበበኛ መዳፎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሚዲያን ከጥፋት ድርጊቶች አፋትተው ታሪክ ሠሪዎችን በጥበብ እየዘከሩ ስላሉ አብሮ አደግ ወጣቶች ቴዎድሮስ ጌታቸው እና ቢኒያም ተዋቸው ድንቅ ሥራዎች እናጋራችሁ፡፡ በወጣቶቹ ቤት የተጣለች ቆርኪ፣ ቫዝሊን፣ ፕላስቲክ፣…

በአንበሶች ግዛት ለቀናት ፍራፍሬ እየተመገበ የቆየው ታዳጊ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቲኖቴንዳ የተባለው የ8 ዓመት ታዳጊ በአናብስት ግዛት ለቀናት ያለምንም ጭረት መቆየት መቻሉ በርካቶችን አስገርሟል፡፡ በሰሜናዊ ዚምባብዌ የሚገኘው ማቱሳዶና አናብስቱ ሲያገሱ፤ ዝሆኖች በግዙፍ አካላቸው ሲርመሰመሱ የሚታይበት አስፈሪ ግዛት ነው፡፡…

ከሕመም ጋር አራት ልጆችን ያለአባት የማሳደግ የእናትነት ብርቱ ፈተና…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሃይ ተሻለ ትባላለች፤የአዲስ አበባ ነዋሪ ስትሆን ሕመምተኛ እና የአራት ልጆች እናት ናት፡፡ የሕይወት መልኩ ብዙ ነው፣ አንዴ ጥሩ የሆነው ሌላ ጊዜ መጥፎ ገጽታውን ሊያሳይ ይችላል፡፡ ጸሃይ ተሻለም ከባለቤቷ ጋር ትዳር ስትመሰርት ደስተኛ…

በየቀኑ ለ365 ቀናት ከማራቶን በላይ ርቀት የሮጠችው ብርቱ ሴት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ ከማራቶን በላይ ርቀት ሮጣ በብቃት ያጠናቀቀችው ብርቱ ቤልጄማዊት ሂልዴ ዶሶኜ ዕድሜዋ 55 ነው፡፡ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ውስጥም የባዮ-ኢንጂነር ባለሙያ ሆና ታገለግላለች፡፡ በፈረንጆቹ 2024 የመጨረሻ ዕለት የመጨረሻ…

የአውሮፕላን አደጋ መደጋገምና የአቪየሽን ኢንዱስትሪው …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ መሻት ከኖረበት ቤት፣ መንደር፣ ሀገር እና ዓለም ብቻ ሊገደብ አለመቻሉን በየጊዜው ከሰማይ ረቅቆ የእንግዳ ፕላኔቶችን አድማስ ሲበረብር መታየቱ ማረጋገጫ ነው፡፡ ዓለምን ከሚያስደንቅ የሰው ልጅ ስኬቶች መካከል የሚጠቀሰው አውሮፕላን…

የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ በክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፍ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪነታቸው በታይዋን ቴይፓይ የሆነው የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ የክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፋቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ አዛውንቷ ቼንግ ቼን እድሜ ይዞት የሚመጣውን የጉልበት መድከምና የፓርኪንሰን ህመም የሚያስከትለው ከፍተኛ ህመምና…