Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ በደረሰው የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተባበሩት አደባባይ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ በ3 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ቶማስ…
የቻይና ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎቱን አሳየ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ማስፈፀሚያ የሚውል የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎቱን አሳይቷል፡፡
የቻይና ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎቱን አሳየ…
ፈተናዎችን ወደ እድል – የለውጡ መንግሥት መገለጫ …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን ከሆነበት 2010 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ያጋጠሙ በርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ስኬቶች ተመዝግበዋል።
በለውጡ ዓመታት መንግሥትን ከገጠሙት ፈተናዎች መካከል ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲጂታል የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎትን በዲጂታል መንገድ ለማከናወን የሚያስችል ቴሌሳይን የተሰኘ አሰራር ይፋ ተደርጓል።
ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጉዳይ እና ከፍትህ ሚኒስቴር እንዲሁም ከፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር…
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና የቀጣናውን ሰላም የሚያስጠብቅ አስተማማኝ ሠራዊት ተገንብቷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያን ክብር፣ ብሔራዊ ጥቅምና የቀጣናውን ሰላም የሚያስጠብቅ አስተማማኝ ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)።
ጠንካራና አስተማማኝ የጸጥታና ደህንነት ተቋማትን መገንባት ከሀገራዊ የሪፎርም…
የገጠሩን የኢትዮጵያ ክፍል የአማራጭ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠሩን የኢትዮጵያ ክፍል የአማራጭ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን ሰላማጎ ወረዳ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የገሮ እና ወይደይ…
ሀገራዊ ለውጡ እና የተቋማት ግንባታ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2010 ዓ.ም እውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የመጣው መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት የተቋማት ግንባታን ለሀገረ መንግሥት ግንባታው ምሰሶ በማድረግ ባለፉት ስምንት ዓመታት አመርቂ ስራዎችን አከናውኗል።…
በለውጡ ዓመታት ዘርፈ ብዙ ውጤት የተመዘገበበት ተኪ ምርት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስና የሀገር ውስጥ ምርትን ለማሳደግ እየሰራ ይገኛል፡፡
በዚህም ባለፉት የለውጥ ዓመታት ለተኪ ምርት በተሰጠው ትኩረት ዘርፈ ብዙ ውጤት ተመዝግቧል፡፡
በ2017 በጀት ዓመት በተኪ…
የቤት አቅርቦት ፍላጎትን በዘላቂነት ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – ረሻድ ከማል (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ጊዜያት የቤት አቅርቦት ፍላጎትን በዘላቂነት ለመመለስ በትኩረት ይሰራል አሉ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶ/ር)።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ምስረታ 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ላለፉት ሶስት…
መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)።
ሚኒስትሩ በመካካለኛው ምስራቅ…