Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ገደብ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል፡፡
የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ መብራቱ ተሾመ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ አሁን ላይ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድቡ አጠቃላይ አፈጻጸም…
አዲሱ የዲጂታል ዘመን ሥልጣኔ በኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀደም ባሉት ዓመታት አንድ የመንግሥት አገልግሎት ለማግኘት፣ መታወቂያ ለማደስ ወይም የንግድ ፈቃድ ለማውጣት ይደርስ የነበረው እንግልት የብዙዎቻችን የዕለት ተዕለት ትዝታ ነበር።
ረጅም ሰልፍ፣ «ዛሬ ኃላፊው የሉም» የሚል ምላሽ እና የፋይል…
ለመዲናችን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት በቅንነትና በታማኝነት እየሰራን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመዲናችን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት በቅንነትና በታማኝነት እየሰራን እንገኛለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ አራት ዘመናዊ የተሽከርካሪ ማቆሚያዎች፣ ተርሚናሎችና ገበያ ማዕከላት (በጎተራ፥…
ከበዓል ማድመቂያነት እስከ አዘቦት ባህል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሰው ተኮር የልማት አቅጣጫዋ ዜጎች በተለይም ሕፃናት፣ ተማሪዎች፣ አረጋውያንና በተለያዩ ምክንያቶች ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ኑሮ ለማሻሻል በርካታ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች።
የመደመር መንግሥት ዘላቂ እድገትን ከዜጎች ዕለታዊ…
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በምታከናውናቸው ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት አርዓያ ሆናለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በምታከናውናቸው ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት አርዓያ ሆናለች አሉ የአህጉር አቀፍ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች፡፡
በአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ የግብርና እና የገጠር ትራንስፎርሜሽን ዋና ፕሮግራም…
ለጋራ ርዕይ የሚታትር የጋራ ግብ ያለው አመራር መፍጠር ተችሏል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአሻጋሪ እድገትና የዘላቂ ልማት ዕቅዱን በባለቤትነት ይዞ የሚፈጽም፣ በጋራ ርዕይ ላይ የሚታትርና በዓላማ የተግባባ አመራር መፍጠር ተችሏል አሉ።
የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ…
በምክክሩ መግባባት ላይ የተደረሰባቸው ሀሳቦች የኢትዮጵያን ውስብስብ ችግሮች የሚፈቱ ናቸው – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ መግባባት ላይ የተደረሰባቸው ሀሳቦች የኢትዮጵያን ውስብስብ ችግሮች የሚፈቱ ናቸው አለ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፡፡
የፓርቲው ሊቀመንበር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ኢዜማ…
የታሪክ፣ የፅናትና የሀገር ሕልውና ዘብ
“ከመሞት በላይ ለመሞት” የተገባ ቃል፣ ሺህ ጊዜ ደም ቢፈስ በመስዋዕትነት ሀገር የማስቀጠል ኪዳን…”
ይህ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መዝሙር ላይ የተወሰደ ስንኝ፣ የቃላት ውበት ብቻ ሳይሆን ተቋሙ ለሀገር ሕልውናና ለህዝቦች ደህንነት ሲል የገባውን የማይናወጥ የመስዋዕትነት ቃል ኪዳን ቁልጭ…
የኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የሽግግር ጉዞ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂና ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚረጋገጠው ጤናማና አምራች ማኅበረሰብ መፍጠር ሲቻል ነው። የጤና አገልግሎትን በጥራትና በስፋት ተደራሽ ማድረግ ደግሞ ጤናማና አምራች ማኅበረሰብን ለመገንባት መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታ ነው።
በታዋቂው…
ለዘመናት በስኬት የዘለቀው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመን ያስቆጠረ በስኬት የታጀበ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡
ከቀደሙት ነገስታት ጀምሮ በቅርብም ሆነ ሩቅ ካሉ የዓለም ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ጠንካራ የውጭ ግንኙነቶችን መስርታ ብሔራዊ ጥቅሞቿን…