Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጎሮ ጉቱ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጎሮ ጉቱ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል።
አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ሲጓዝ በነበረ ኮንቴነር የጫነ ተሽከርካሪ ላይ መድረሱን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡…
በነጻ የንግድ ቀጣናዎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነጻ የንግድ ቀጣናዎች ውስጥ ተሰማርተው ግብዓቶችንና ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ስራ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቅዷል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር።
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ልማትን ወደኋላ…
በመዲናዋ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ይበልጥ ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች እንዳሉት÷ በመዲናዋ ብቁ፣ ተወዳዳሪ፣ ጤናማ እና በሥነ ምግባር የታነጸ ዜጋ ለማፍራት…
ኢትዮጵያ ከአፍሪኤግዚም ጋር ያላትን ትብብር የሚያጠናክር ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪኤግዚም) ጋር ያላትን ትብብር በምታጠናክርበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሂዷል።
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከአፍሪኤግዚም ፕሬዚዳንት ጆርጅ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ በዓል አከበሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ የትንሣኤ በዓልን አክብረዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በአዲስ አበባ እውን እየሆኑ ባሉ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት የምገባ መርሐ ግብር አከናወኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለአቅመ ደካማ የማሕበረሰብ ክፍሎች ማዕድ በማጋራት የትንሳኤን በዓልን በጋራ አክብረዋል።
ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት እንዳሉት፥…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡
በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ…
ድርጅቱ ለትንሳኤ በዓል ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትንሳዔ በዓል ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት አጠናቅቄያለሁ አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፡፡
የድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙልነህ ደሳለኝ እንዳሉት ÷ ለትንሳኤ በዓል ከ4 ሺህ በላይ ጤንነቱ የተጠበቀ…
የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ዛሬ፣ "እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሰዎ" ለማለት ወደ ልዑል…
በመዲናዋ የእርድ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል – አቶ ንጋቱ ዳኛቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለትንሳዔ በዓል ከሚከናወን የእንስሳት እርድ የሚገኙ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል አለ የከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን።
የባለስልጣኑ ም/ሥራ አስኪያጅ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው እንዳሉት÷በአዲስ አበባ የተከናወነው…