Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሠራዊቱ ሰላሙን እያስጠበቀ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠቱ ምሉዕ ያደርገዋል – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠራዊቱ ሰላሙን እያስጠበቀ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠቱ ምሉዕ ያደርገዋል አሉ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ። ዕዙ ለተከታታይ 12 ቀናት ሲያካሄድ የነበረው የ2017 ዓ.ም ስፖርታዊ ፌስቲቫል ሌተናል ጄነራል ዘውዱ…

ዘንድሮ ለችግኝ ተከላ ከተለዩ ቦታዎች ውስጥ 750 ሺህ የሚሆኑት ጂኦግራፊያዊ መገኛቸው ይመላከታል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ ለችግኝ ተከላ ከተለዩ ቦታዎች ውስጥ 750 ሺህ የሚሆኑት ጂኦግራፊያዊ መገኛቸው ይመላከታል አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ስራ አስፈጻሚ ፋኖሴ መኮንን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ በዚህ…

የህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትስስርን ያሳድጋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ ኢኮኖሚያዊ ትስስርን በማሳደግ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምን የሚያመጣ ነው አሉ ምሁራን። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ታላቁ የኢትዮጵያ…

ምርጫ ቦርድ ከተካሄዱ ምርጫዎች ተሞክሮ በመውሰድ ማሻሻያዎችን ማቅረቡ ተገቢ ነው – ቋሚ ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ጊዜያት ከተካሄዱ ምርጫዎች ተሞክሮ በመውሰድ ክፍተቶችን መሙላት የሚያስችሉ ማሻሻያዎችን ማቅረቡ ተገቢ ነው አለ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ የምርጫ፣…

አቶ ጀማል አሕመድ በደቡብ ካሎሪና ተወካዮች ም/ቤት እውቅና ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አሕመድ በደቡብ ካሎሪና ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የእውቅና ሰርተፊኬት ተበርክቶላቸዋል፡፡ አቶ ጀማል እውቅና የተሰጣቸው ሚድሮክ በእርሳቸው አመራር ሰጪነት ኢትዮጵያ በተለያዩ ምርቶች…

በሸገር ከተማ በ40 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት እየበቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በመንግስትና በሕብረተሰቡ ተሳትፎ በ40 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት እየተደረጉ ነው፡፡ የሸገር ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በላይ ረጋሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የማሕበረሰቡን…

የሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ለሌሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው – የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራ ለሌሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች። ከብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤትና ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ አመራሮች በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ…

በጎንደር የተከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ በፌዴራልና በክልሉ መንግስት እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው አሉ የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ። ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስደማሚ ለውጥ የታየበት ነው – ራሚዝ አላካባሮቭ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ረዳት ዋና ጸሃፊ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ አላካባሮቭ (ዶ/ር) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስደማሚ ለውጥ የታየበት ነው አሉ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን ራሚዝ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራትን በልማት ለማስተሳሰር በትኩረት እየሰራች ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገሮች በልማት በሚተሳሰሩባቸው ሁኔታዎች ላይ እየሰራች ነው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአጋር…