Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተደረጉ የሚገኙ ውይይቶች መቀጠል አለባቸው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ የሚገኘውን ውይይት ማስቀጠል ይገባል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እያደረጓቸው የሚገኙትን ውይይቶች በተመለከተ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተቋሙን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ጉባኤውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ የአፍሪካ የመንግስት…
ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት የገበያ ማዕከል በፒያሳ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የገበያ ማዕከል ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች በፒያሳ መልሶ ማልማት እየተገነባ የሚገኘውን አራዳ…
ዓለም አቀፍ የልማት አጀንዳዎች ከብሔራዊ እቅዶች ጋር ተጣጥመው እየተተገበሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ የልማት አጀንዳዎችን ከብሔራዊ እቅዶች ጋር አጣምራ መተግበሯን አጠናክራ ትቀጥላለች አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡
ላላፉት ሦስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ የግምገማ ማህበር 25ኛ ዓመት የምስረታ…
የአእምሯዊ ንብረት ምዝገባ ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ምዝገባ ሥርዓትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን፡፡
የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤሊያስ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የአእምሯዊ ንብረት…
የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ ጽሑፎችና መልዕክቶች ያሰራጨው ግለሰብ በ7 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ እና ራሱን የአማራ ፋኖ ብሎ የሚጠራውን ጽንፈኛ ቡድን የሚደግፉ ጽሑፎች እና መልዕክቶች በማሰራጨት የሽብር ተልዕኮ ሲፈፅም የነበረ ግለሰብ በሰባት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ።
የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው…
በመዲናዋ ለሕጻናት ሁለንተናዊ እድገት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕጻናት ሁለንተናዊ እድገት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
የአፍሪካ የሕጻናት ጥበቃ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
ከንቲባ አዳነች…
ፓርቲዎችን ሕጋዊ ተፎካካሪዎች በማድረግ ዴሞክራሲያዊ ከባቢን ለመፍጠር በትኩረት ተሰርቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓርቲዎችን ተቃዋሚ አድርጎ ከመመልከት ሕጋዊ ተፎካካሪዎች አድርጎ በማስተናገድ ዴሞክራሲያዊ ከባቢን ለመፍጠር አበክረን ሰርተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠሩን ማህበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ በክልሉ የገጠር…