Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች አበረታች ውጤት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተያዘውን ራዕይ እውን ለማድረግ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን በጥራት መንደር ውስጥ የተረከበው ሕንጻ ተመርቋል፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ…

ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ የሕዝብን ሰላም በመጠበቅ በጋራ መሥራት ይጠበቃል አሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ከጤና ባለሙያዎች፣ ከንግዱ ማኅበረሰብ፣ ከመምህራን፣ ከኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ ከሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮች እና በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቶቹ…

የአረፋ በዓልን ስናከብር የእምነቱን አስተምሮ በመከተልና በመተግበር ሊሆን ይገባል – ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የአረፋ በዓልን ስናከብር የእምነቱን አስተምሮ በመከተልና በመተግበር ሊሆን ይገባል ብለዋል። ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የ1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 72 ቢሊየን ብር ብድር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለኢንዱስትሪዎች 72 ቢሊየን ብር ብድር ተሰራጭቷል አለ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ አማካሪ አቶ ዳንኤል ኦላኒ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 8 ሺህ 282 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 8 ሺህ 282 ተማሪዎች ዘንድሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ለመውሰድ የሚያስችላቸውን ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ የሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ዳይሬክተር ሸምሰዲን መሐመድ እንዳሉት፤…

የጤና ባለሙያዎች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በሒደት ለመፍታት በትኩረት ይሰራል – አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ''የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት'' በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ የጤና…

ትምህርት ላይ የገጠመውን ሥብራት ማስተካከል ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልድን በሚቀርጹ እና ማኅበረሰብን በሚያገለግሉ መምህራን ላይ ጥቃት ሊፈጽምባቸው አይገባም አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ ሐሳብ ክልላዊ የመምህራን…

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። ፓርቲዎቹ  ውይይት እያደረጉ ያሉት፤ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተግባር እና ኃላፊነትን በተመለከተ እንዲሁም…

የመንግሥትና ሕዝብ ሀብትን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል መሥራት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትና ሕዝብ ሀብት ከብልሹ አሠራር ተጠብቆ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል መሥራት ያስፈልጋል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባዔ ሎሚ በዶ። 23ኛው የፌዴራል፣ የክልልና የፌዴራል ከተማ አሥተዳደሮች ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች…

በ951 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በደገሃቡር ከተማ በ951 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ የክልሉ መንግሥት የሕዝቡን…