Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የከተሞች ልማታዊ የሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና የሥራ ፕሮጀክት የልምድ ልውውጥና የዐውደ ጥናት መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው፤ “ተጠቃሚዎቻችንን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር የሀገራችንን ብልጽግና ዕውን…
የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና የሚያደርገውን ተሳትፎ ማጠናከር አለበት – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና መረጋገጥ የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ፡፡
የፌደራል የንግዱ ማኅበረሰብ አካላት ሀገራዊ የምክክር መድረክ "ለሁለንተናዊ…
በቦንጋ ከተማ በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ ያለው ቤተ መጻሕፍት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ ያለውን ቤተ መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡
ለግንባታው ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግ እና ይህም በጠቅላይ…
በእንሰት ላይ የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንሰት በቆላማ የአየር ፀባይ መልማት እንዲችል የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት።
እንሰትን ከቆላማ አካባቢዎች ጋር በማላመድ ከፍተኛ ፀሐይ አግኝቶ በአጭር ጊዜ ብዙ ምርት እንዲሰጥ ማድረግ መቻሉ…
የማህጸን በር ካንሰርን እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመግታት የተለያዩ ሥራዎች ተሠርተዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማህጸን በር ካንሰርን እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ለመግታት በርካታ ሥራዎችን ሠርታለች አለ ጤና ሚኒስቴር፡፡
የጤና ባለሙያዎች ስልጠና፣ የመድኃኒት አቅርቦትን እና ዘርፈ ብዙ ምላሽን በመቅረፍ ረገድ እንደ ሀገር ከፍተኛ ዕድገት…
ህዝቡ በሀሰተኛ መረጃ ሁከት ለመፍጠር በሚሞክሩ አካላት መሸበር የለበትም – መሀመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎች ሽብርና ሁከት ለመፍጠር በሚያሰራጩት ሀሰተኛ መረጃና ማደናገሪያ ህዝቡ መሸበር እንደሌለበት የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ አሳሰቡ፡፡
ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ፥ በኢትዮጵያ…
ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስራ ስኬታማነት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስራ ስኬታማነት እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የከተማዋን ሠላምና ፀጥታ ስጋት ላይ የሚጥሉ ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ጥብቅ ቁጥጥርና ፍተሻ እንደሚያደርግ ፖሊስ…
ፕሬዚዳንት ታዬ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹአን አባቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ከጎበኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹአን አባቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት ቤተ እምነቶቻችን የሀገር ህልውና መሰረት፣ የባህልና የታሪክ…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በንግድ፣ ኢንቨስትመንትና በሌሎች ጉዳዮች ትብብር በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
ፕሬዚዳንቱ አዲስ የተሾሙትን የአውስትራሊያ፣ ኩባ፣ አልጄሪያ፣ ጋምቢያ፣ ጆርጂያ፣ማይናማር፣…
በትግራይ ክልል በሚካሂደው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ሕብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ ሊኖረው ይገባል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በትግራይ ክልል በሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በነቃ ተሳትፎ ሀሳቡን እንዲገልፅ ጥሪ ቀረበ፡፡
የኮሚሽኑ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ባለሙያ ግርማሞገስ ጥበቡ ለፋና ዲጂታል…