Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኃይል ማግኘት ተቻለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ በተከናወኑ የአቅም ማሳደግና የማዘመን ሥራዎች ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኃይል ማግኘት መቻሉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
በተቋሙ የሪጅኖች ማስተባበሪያ መምሪያ ዳይሬክተር ጋሻው እንድሪያስ…
ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡
በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊ ትሥሥር…
ቻይና በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፎዋን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በብሪክስ የትብብር ማዕቀፍ መሠረት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከርና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ጥቅም ለማስጠበቅ በጋራ…
ሆስፒታሉ በቅርቡ የጨረር ሕክምና ለመጀመር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የሕክምና ኮሌጅ በቅርቡ የጨረር ሕክምና ለመጀመር የሚያስችለውን ዝግጅ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በየዓመቱ እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ የካንሰር ታማሚዎችን እያስተናገደ የሚገኘው ሆስፒታሉ፤ የሕክምና ጥራት እና…
የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች…
ወንድማማችነትና ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል- አቶ ሙስጠፌ መሃመድ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወንድማማችነትና ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡
የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ…
የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡
የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ ከተማ…
ደቡብ ኮሪያ በሕግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በሕግ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ሚኒስትር ዴዔታው የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ…
የአፋርና ሶማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድሮች በተገኙበት በጅግጅጋ የኢፍጣር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድማማች ህዝቦች ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ ኢድሪስ እና…
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር ለሕዳሴ ግድብ የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን የጅቡቲ ፍራንክ ቦንድ ግዢ ፈጸመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን የጅቡቲ ፍራንክ ቦንድ ግዢ ፈጽሟል፡፡
የማህበሩ ሥራ አስፈጻሚ አመራሮች በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በተገኙበት የቦንድ ግዢውን አስረክበዋል።…