Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ መዲናዋ አዲስ አበባ ይጀመራል። ስብሰባው "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው። ለስብሰባው…

ኢትዮጵያና ሕንድ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሕንድ በልዩ ልዩ ወታደራዊ መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በባንጋሎር ከተማ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና የሕንድ መከላከያ ሚኒስትር ራጃንታ ሲንግ ተፈራርመዋል፡፡…

ለመስኖ ልማት አማራጭ የፋይናንስ ዘዴዎችን መለየት የሚያስችል ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) "የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት" በሚል መሪ ሃሳብ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በዓይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ የተነገረለት ጉባኤው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 7 ቀን…

የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ እስኪጠናቀቅ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ዝውውር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና ሌሎች ተያያዥ ስብሰባዎችን ተከትሎ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ዝውውር መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በዚህም ከነገ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ…

የሞዛምቢክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞዛምቢክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማኑዌላ ዶስ ሳንቶስ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ውጪ…

የሰሃራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሃራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሐመድ ሳሌም በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

የዛምቢያ ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሙላምቦ ሃይምቤ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የኢኳቶሪያል ጊኒ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኳቶሪያል ጊኒ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪ-ክሩዝ ኢቫና አንዴሜ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

የጊኒ-ቢሳው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጊኒ-ቢሳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካርሎስ ፒንቶ ፔሬራ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

የቶጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዱሴይ ሮበርት በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…