Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከፍያለው ተፈራ…
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ታሳቢ ያደረገ የትውልድ ግንባታ ላይ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ ዓላማዎችንና ዓለም የደረሰበትን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ታሳቢ ያደረገ የትውልድ ግንባታ ስራ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የአርቴፊሻል…
አቶ አረጋ ከበደ በጎንደር እየተሰሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ የአማራ ክልል አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…
ሕዳሴ ግድብ የማንሰራራት ከፍታ መሸጋገሪያ ማማችን ነው – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅ ለጀመርነው የማንሰራራት ከፍታ መሸጋገሪያ ማማችን ነው አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)።
"በሕብረት ችለናል" በሚል መሪ ሐሳብ ግድቡ በስኬት መጠናቀቅን…
ጠንካራ የስራ ባህልን ያዳበረ ትውልድ መገንባት ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአንድ ሀገር እድገትና ብልፅግና እውን መሆን በቴክኒክና ሙያ ጠንካራ የስራ ባህልን ያዳበረ ትውልድ መገንባት ያስፈልጋል አሉ።
ከንቲባ አዳነች ይህን ያሉት የከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት…
የባሕል ዲፕሎማሲ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ባህልና ጥልቅ ጥበብ ለማሳየት ያለመ የባሕል ዲፕሎማሲ መድረክ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጨምሮ ሚኒስትሮችና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት…
በህገወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር የተሰማሩ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ 123 ተጠሪጣሪዎች የባንክ ሂሳብ እንዲታገድ ተደረገ።
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በዛሬው ዕለት እንዳስታወቀው፥ የተጠርጣሪዎቹ የገንዘብ እንቅስቃሴ ታግዶ የህግ ተጠያቂነት ለማረጋገጥ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፡-
1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) - የብሔራዊ ባንክ ገዥ
2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከሕዳሴ መጠናቀቅ የልማት ጉልበት ያገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ተጨማሪ የልማት ጉልበት ያገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች…
ጉባዔው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመሪዎች ዘንድ እውቅና እንዲያገኝ አስችሏል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመሪዎች ዘንድ እውቅና እንዲያገኝ አስችሎታል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡
ሚኒስትሯ ጉባኤውን በተመለከተ በሰጡት…