Browsing Category
ስፓርት
ሰርጂም ራትክሊፍ ከ6 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ከሰሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ አነስተኛ ድርሻ ባለቤት ሰር ጂም ራትክሊፍ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ6 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ከስረዋል፡፡
እንግሊዛዊው ባለሀብት ሰር ጂም ራትክሊፍ ሀብታቸው ከ23 ነጥብ 519 ቢሊየን ፓውንድ ወደ 17 ነጥብ 046 ቢሊየን…
ሸገር ከተማ የመላው ኦሮሚያ ስፖርት ውድድር አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአምቦ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የመላው ኦሮሚያ የስፖርቶች ውድድር ዛሬ ተጠናቅቋል።
በውድድሩ ከ8 ሺህ በላይ ስፖርተኞች በ20 የስፖርት ዓይነቶች መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡
የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ…
ቼልሲ ከማንቼስተር ዩናይትድ….
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 4 ሠዓት ከ15 ላይ ማንቼስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል።
በ63 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን…
በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተገናኙት መቻል እና ስሑል ሽረ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
12 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን ግብ ሽመልስ በቀለ ሲያስቆጥር፤ የስሑል ሽረን ደግሞ ኤልያስ አሕመድ በፍጹም ቅጣት ምት…
ሀድያ ሆሳዕና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው 29ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና በየነ ባንጃ እና…
ድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የድሬዳዋ ከተማን ግብ ሀቢብ ከማል በፍጹም ቅጣት ምት በሁለተኛው የጨዋታ አጋማሽ ማስቆጠር ችሏል፡፡…
ሐዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሐዋሳ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ እስራኤል እሸቱ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ሐዋሳ ከተማ ተከታታይ ሁለተኛ…
ካርሎ አንቼሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣሊያናዊው ካርሎ አንቼሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸው ይፋ ሆኗል፡፡
ሪያል ማድሪድ ከሪያል ሶሴዳድ የሚያደርገው የላሊጋው ጨዋታም በማድሪድ ቤት የመጨረሻ ኃላፊነታቸው እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
አንቼሎቲ በፈረንጆቹ ግንቦት…
አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በባርሴሎና ለመቆየት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል ለመፈረም ከክለቡ ጋር ተስማምተዋል፡፡
ከትናንት ምሽቱ የኤል ክላሲኮ ድል በኋላ ዩዋን ላፖርታን ጨምሮ የክለቡ አመራሮች ከአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ እና ወኪላቸው ጋር…
ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን 4 ለ 3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡
በጨዋታው ለባርሴሎና ራፊንሀ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር ላሚን ያማል እና ኤሪክ ጋርሺያ ቀሪዎቹን ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…