Browsing Category
ስፓርት
በውድድር ዓመቱ 16ቱንም ጨዋታዎች ያሸነፈው ባየርን ሙኒክ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ በዚህ የውድድር ዓመት በሁሉም ውድድር ያደረጋቸውን ሁሉንም ጨዋታዎች በማሸነፍ ስኬታማ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል፡፡
ባየርን ሙኒክ በውድድር ዓመቱ በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን 16 ተከታታይ ጨዋታዎች ድል በማድረግ…
የፊፋ የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የ2025 የዓመቱ ምርጥ እጩዎች በተለያዩ ዘርፎች ይፋ ተደርገዋል።
በአሰልጣኞች ዘርፍ ሉዊስ ኤኒሪኬ፣ አርኔ ስሎት፣ ሚካኤል አርቴታ፣ ኢንዞ ማሬስካ፣ ሀንሲ ፍሊክ እና ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በዕጩነት ቀርበዋል።
በተጫዋቾች…
ፌዴሬሽኑ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን አባልነት ማረጋገጫ ተሰጠው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን አባል የሆነበትን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን የአባልነት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት በዛሬው ዕለት ተሰጠው።
የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ህይወት መሃመድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ÷ ጥያቄው አስቀድሞ…
ዝምተኛው የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቻ በሌለው እይታው እና መስመር ሰንጣቂ ኳሶቹ ይታወቃል ጀርመናዊ የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ፡፡
በፈረንጆቹ 1990 በምስራቅ ጀርመን ግሪፍስዋልድ የተወለደው ቶኒ ክሩስ÷ የእግር ኳስ ሕይወቱን ጅማሮ ያደረገው በአካባቢው በሚገኝ ግሪፍስዋልደር…
ማራቶንን ከሁለት ሰዓት በታች የጨረሰ ብቸኛው አትሌት… ኤሊዩድ ኪፕቾጌ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ገና በለጋ እድሜው ከቤት ወደ ትምህርት ቤት ደግሞም ከትምህርት መልስ ወደ ቤት ሦስት ኪሎ ሜትሮችን እለት እለት እየሮጠ ነው ያደገው፡፡
ትምህርትን አብዝቶ ይወድ ነበርና በጊዜው በትምህርት ፍቅሩ የተነሳ የሰርክ ተግባሩ የነበረው ሩጫ የማታ ማታ…
መቻል ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የመቻልን ግቦች መሐመድ አበራ እና ብሩክ ማርቆስ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥረዋል፡፡
መቻል በውድድር ዓመቱ ሶስተኛ ድሉን…
ዴዝሬ ዱዌ የጎልደን ቦይ ሽልማት አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው ተጫዋች ዴዝሬ ዱዌ የ2025 የጎልደን ቦይ ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡
የ20 ዓመቱ ተጫዋች በ2024/25 የውድድር ዓመት ከፒኤስጂ ጋር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እና የሊጉን ጨምሮ የተለያዩ ዋንጫዎችን በማንሳት ስኬታማ የውድድር ጊዜ…
አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን 1 ለ 0…
ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በተያዘው የውድድር ዓመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ያደረጓቸውን ሁሉንም ጨዋታዎች አሸንፈዋል፡፡
በዚህም…
የአመቱ ምርጥ ፈራሚ እየተባለ የሚገኘው ግራኒት ዣካ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ወቅት በነውጠኝነቱ የሚታወቀውና በአሁን ሰዓት የሰንደርላንድ ስኬት መሪ ተዋናይ የሆነው ስዊዘርላንዳዊው ግራኒት ዣካ፡፡
በፈረንጆቹ 1992 በባዜል ስዊዝርላንድ የተወለደው ግራኒት ዣካ የእግር ኳስ ህይወቱ ጅማሮውን በዛው በትውልድ ከተማው…