Browsing Category
ስፓርት
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ሊደረጉ የነበሩ የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታዎች የሜዳ ለውጥ ተደርጎባቸዋል አለ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፡፡
የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዘጠኝ ሳምንታት ውድድር በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ…
የቦካ ጁኒየርስ አሰልጣኝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርጀንቲናው ክለብ ቦካ ጁኒየርስ ዋና አሰልጣኝ ሚጉኤል ሩሶ በ69 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
በፈረንጆቹ 2017 ጀምሮ የፕሮስቴት ካንሰር ታማሚ ሆነው የቆዩት አሰልጣኙ÷ ባለፉት ዓመታት ከሕመማቸው ጋር እየተጋሉ ሥራቸውን…
ሩበን አሞሪም በ3 ዓመታት ውስጥ ምርጥ አሰልጣኝነቱን ማሳየት አለበት – ሰር ጂም ራትክሊፍ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ባለድርሻ የሆኑት ሰር ጂም ራትክሊፍ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ ምርጥ አሰልጣኝነቱን ማሳየት አለበት አሉ፡፡
ሰር ጂም ራትክሊፍ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት በቂ ጊዜ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊኒ ቢሳውን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 9ኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊኒ ቢሳውን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ራምኬል ጀምስ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡
ዋልያዎቹ…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቢሊየነር ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቢሊየነር ሆኗል፡፡
የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የተጣራ የሀብት መጠን 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር መድረሱን የብሉምበርግ ዘገባ አመላክቷል፡፡
ተጨዋቹ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ 9ኛ ጨዋታውን ያደርጋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 9ኛ ጨዋታውን በዛሬው ዕለት ከጊኒ ቢሳው ጋር ያደርጋል፡፡
ከ2026ቱ ዓለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኑን አስቀድሞ ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መርሐ ግብር ለማሟላት ነው ጨዋታውን…
በዲዮጎ ጆታ ስም ለማህበረሰብ ተኮር ተግባራት ከ225 ሺህ ፓውንድ በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል በዲያጎ ጆታ እና በወንድሙ አንድሬ ጆታ ስም ለሚከናወኑ ማህበረሰብ ተኮር ተግባራት የሚውል ከ225 ሺህ ፓውንድ በላይ ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል፡፡
ሊቨርፑል ገቢውን የሰበሰበው ለዲያጎ ጆታ መታሰቢያ ከተዘጋጁ ህትመቶችና ቲሸርቶች…
በሜዳ ውስጥ ውዝግቦች መሃል የማይታጣው ኮከብ ዲያጎ ኮስታ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስታምፎርድ ብሪጅ የሚወደድ እና በሜዳ ላይ በሚኖሩ ውዝግቦች መሃል የማይጠፋ ኮከብ ነው የቼልሲ የቀድሞ ተጫዋች ዲያጎ ኮስታ፡፡
በአስፈሪ ቁጣው የሚታወቀው ዲያጎ ኮስታ ሜዳ ላይ ከሚያሳየው ድንቅ ብቃት በተጨማሪ በሃይለኛነቱ እና ሜዳ ላይ…
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድሮች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል።
በሮማንያ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን፥ በወንዶች አትሌት ከሀሪ ቤጂጋ…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚህ መሰረትም ቀን 10 ሰዓት ላይ አስቶንቪላ ከበርንሌይ፣ ኤቨርተን ከክሪስታል ፓላስ፣ ኒውካስል ዩናይትድ ከኖቲንግሃም ፎረስት እንዲሁም ዎልቭስ ከብራይተን…