Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ሊቨርፑልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 1፡30 ላይ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ሊቨርፑልን ያስተናገደው ቼልሲ ካሴዶ እና…

ቶተንሀም ሊድስ ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቶተንሀም ሆትስፐር ሊድስ ዩናይትድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ቀን ከ8:30 ላይ በሊድስ ሜዳ ኢላንድ ሮድ በተካሄደው ጨዋታ ቶተንሃም ድል ቀንቶታል። በዚህም…

ቼልሲ ከሊቨርፑል – የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ካስተናገደው ሁለት ተከታታይ ሽንፈት መልስ ሊቨርፑልን በስታምፎርድ ብሪጅ የሚያስተናግድበት ጨዋታ ምሽት 1፡30…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሳዳት ጀማል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሳዳት ጀማል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ሳዳት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዩ ክለቦች በግብ ጠባቂነት ተጫውቶ ያሳለፈ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ በመሆን…

 ሪያል ማድሪድ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ የካዛኪስታኑን ክለብ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ45 በተደረገው ጨዋታ ፈረንሳዊው አጥቂ ኬሊያን ምባፔ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሲሰራ÷ ቀሪዎቹን ሁለት…

ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል ውሉን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል ለተጨማሪ አምስት አመታት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል፡፡ ሪያል ማድሪድ የ24 ዓመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ጥብቅ ፍላጎት እንዳለው ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ ሆኖም ተጫዋቹ ለተጨማሪ አምስት ዓመታት…

ጆዜ ሞሪንሆን ከቀድሞ ክለባቸው ቼልሲ የሚያገናኘው የዛሬ ምሽት ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ2ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ፡፡ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ቤኔፊካን እየመሩ በስታምፎርድ ብሪጅ የቀድሞ ክለባቸው ቼልሲን የሚገጥሙበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡…

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል። ፌደሬሽኑ እንደገለጸው ÷ የዘንደሮው የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በመጪው ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ይጀመራል፡፡ በዚህ…

አስቶንቪላ ፉልሃምን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶንቪላ ፉልሃምን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በቪላ ፓርክ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፉልሀም በራውል ሄሚኔዝ ግብ ቀዳሚ ቢሆንም ባለሜዳው አስቶንቪላ ዋትኪንስ፣ ማክጊን እና…

ኒውካስል ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በ6ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ዛሬ መድፈኞቹ ምሽት 12፡30 ላይ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ከባድ ፍልሚያ ያደርጋሉ። የሊጉ መሪ የሆነው…