Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኬንያ ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ24ኛው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ናይሮቢ የገቡት፡፡

አየር ኃይል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለአካዳሚው ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችል የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሽያጭ ለሀምበሪቾ ተራራ ሥር የማረፊያ ግንባታ ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሽያጭ የተገኘ ገቢን በሀምበሪቾ ተራራ ሥር የማረፊያ ግንባታ እንዲገነባ በስጦታ አበርክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሶስት ወራት በፊት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን ጎብኝተው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮንስታንቲኖስ ኮምቦስ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የነበረንን ቆይታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረክበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…

አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አዲሱን የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ አድርጓል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ሚኒስቴሩ አዲስ…

ሙስና እና ሌብነትን ለማስወገድ በምናደርገው ጥረት ሥርዓቶቻችንን ማጠናከራችንን እንቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስናን እና ሌብነትን ለማስወገድ በምናደርገው ጥረት ሥርዓቶቻችንን ማጠናከራችንን እንቀጥላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 7ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካን ትርክት በመፍጠር ሂደት ጉልህ ሚና መጫወት ይጠበቅባታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን ትርክት በመፍጠር ሂደት ውስጥ ጉልህ ሚና መጫወት ኃላፊነቷ መሆኑ አይቀሬ ጉዳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ፐልስ ኦፍ አፍሪካ የተሰኘውን የፓን አፍሪካ ሚዲያ በይፋ…

የፐልስ ኦፍ አፍሪካ መቋቋም የአፍሪካን ድምጽ በዓለም መድረክ የማሰማት መሠረት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሚዲያ መቋቋም ጠንካራና ቱባውን የአፍሪካ ድምጽ በዓለም መድረክ የማሰማት መሠረት ነው አሉ፡፡ ፐልስ ኦፍ አፍሪካ በተሰኘው የፓን አፍሪካ ሚዲያ የሥራ ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት ጠቅላይ…