Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ዛሬ አመሻሹን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ጋር ተወያዩ፡፡ ኢትዮጵያ በክብር በምታስተናግደው የ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ እንኳን በደህና መጡ ሲሉም ለፕሬዚዳንቱ መልዕክት…

ኢፋድ አካታችና ዘላቂ የግብርና ልማትን ለማሳደግ አይነተኛ ሚና መጫወቱን ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኢፋድ ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ እንኳን ወደ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና መሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ ለመጪዎቹ ሶስት ቀናት በአዲስ አበባ የሚከናወነውን 2ኛውን…

የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው አሉ። ኮሚሽኑ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከዱባይ ፖሊስ…

ጉባዔው ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የሥርዓተ ምግብ ጉባዔው ከሌሎች ሀገሮች የምንማርበት እና እኛም ደግሞ ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ትልቅ ፋይዳ ያለው ዝግጅት ነው አሉ። ሚኒስትሯ ከፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን ጋር…

ኢትዮጵያ በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ ስኬቶቿን ለማካፈል ተዘጋጅታለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ በርካታ ስኬቶቿን በልምድነት ለማካፈል ተዘጋጅታለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሠራን የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤን…

የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የብልጽግና ፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ ዛሬ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የፌዴራል ተቋማት አስተባበሪ ኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ተቋማት የአስተዳደር፣ ኢኮኖሚና…