ኢትዮጵያ የአፍሪካን ሁለንተናዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሰራች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን ሁለንተናዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሰራች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመሯል።…