Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በንግድ፣ ኢንቨስትመንትና በሌሎች ጉዳዮች ትብብር በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንቱ አዲስ የተሾሙትን የአውስትራሊያ፣ ኩባ፣ አልጄሪያ፣ ጋምቢያ፣ ጆርጂያ፣ማይናማር፣…

በትግራይ ክልል በሚካሂደው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ሕብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ ሊኖረው ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በትግራይ ክልል በሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በነቃ ተሳትፎ ሀሳቡን እንዲገልፅ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ባለሙያ ግርማሞገስ ጥበቡ ለፋና ዲጂታል…

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሱልጣን በርሄ፣ ናትናኤል ሰለሞን እና ዳዊት ገብሩ አስቆጥረዋል፡፡…

አቶ ታዬ ደንደአ ጉዳያቸውን ማረሚያ ወርደው እንዲከታተሉ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን ማረሚያ ሆነው እንዲከታተሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጥቷል። አቃቤ ህግ በታዬ ደንደአ ላይ ከዚህ ቀደም አቋርጦት የነበሩ ሁለት ክሶችን ዳግም…

አማራ ክልልን በአምራች ዘርፍ በማሳደግ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ዕድገት እንሥራ- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወጣቶች እና በመልማት አቅም ሃብታም የሆነው አማራ ክልልን በአምራች ዘርፍ በማሳደግ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ዕድገት ልንሠራ ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ። 3ኛው የአማራ ክልል የ "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ኤክስፖ…

ጽዱ ኢትዮጵያን የዜጎች ባሕል ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽዱ ኢትዮጵያን የማረጋገጡና የዜጎች ባሕል የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን። የባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እንዳሉት፥ 2ኛው ዙር ሀገራዊ የብክነት ቅነሳ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ግንቦት…

ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሲንቢጣ ቀበሌ ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል አሉ፡፡ በዞኑ በመስኖ የሚመረቱ የተሻሻሉ የአቮካዶ…

14 ሀገራት የሚሳተፉበት ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14 ሀገራት የሚሳተፉበት 7ኛው አግሮ ፉድ የንግድ ዓውደ ርዕይ ከሰኔ 12 እስከ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ የጀርመኑ ፌርትሬድ እና ፕራና ኢቨንትስ በጋራ በሚያካሂዱት ዓውደ ርዕይ…

በአማራ ክልል 439 ሺህ ኩነቶች ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራት 439 ሺህ ኩነቶችን መዝግቤአለሁ አለ የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት። የአገልግሎቱ ዳይሬክተር መዓዛ በዛብህ እንዳሉት፤ ከ439 ሺህ ኩነቶች መካከል ከ40 ሺህ የሚልቁት በዘመናዊ የመረጃ አያያዝ…

መምህራን የተሻለች ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ያላቸው ሚና የላቀ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የተሻለች ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት የመምህራን ሚና የላቀ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል፡፡ "ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል ሀገር በትምህርት…