የገጠሩን ማሕበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የገጠር ኮሪደር በሁሉም አካባቢዎች እየተስፋፋ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠሩን ማሕበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በሁሉም አካባቢዎች እየተስፋፋ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ…