Fana: At a Speed of Life!

ከ163 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ163 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል አሉ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ…

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች በውይይት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ እንዲያራምዱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች የዴሞክራሲ መርህን ተከትለው በውይይት ላይ የተመሰረተ የሰለጠነ ፖለቲካ ማራመድ እንደሚገባቸው ተመላከተ። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች “ለሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በጋራ እንቁም” በሚል…

የክልሉ ምክር ቤት ከ657 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 657 ሚሊየን 600 ሺህ ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል። ትናንት የጀመረው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው በዛሬው ዕለት የክልሉን…

የእናቶች ጤና አገልግሎትን በዲጂታል አማራጭ ክትትል ማድረግ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእናቶች ጤና አገልግሎትን በዲጂታል አማራጭ ክትትል ማድረግ በእርግዝና፣ ወሊድና ድህረ ወሊድ ጊዜ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመለየትና ምላሽ ለመስጠት ያግዛል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ። የክልሉ ጤና ቢሮ የጤናማ እናትነት ወር ማጠቃለያ መርሐ…

የሕብረቱ መሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንዲመለከቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲመለከቱ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳዎች፣ በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት፣ በዘመናዊ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች፣ የአፍሪካ…

የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ ተሳታፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን እንዲጎበኙ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚመጡ እንግዶች ለአፍሪካውያን ትልቅ የፓን አፍሪካኒዝም ምልክት የሆነውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን እንዲጎበኙ ለማድረግ ዝግጅት ተደርጓል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር ዮሴፍ ቤኮ (ዶ/ር) ለፋና ዲጅታል…

ልዩ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በተቀመጡ አቅጣጫዎች የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ሀገር ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በተቀመጡ አቅጣጫዎች የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…

አቢሲኒያ ባንክ የመኖሪያ አፓርታማን ለዕድለኛ ደንበኛው አስረከበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቢሲኒያ ባንክ ባዘጋጀው የሽልማት መርሐ ግብር ለዕድለኛው ባለ ሁለት መኝታ የመኖሪያ አፓርታማ አስረክቧል። ባንኩ የዲጂታል መተግበሪያን በመጠቀም የሚደረጉ ግብይቶችን ለማበረታታትና አዳዲስ የዲጂታል ባንክ ደንበኞችን ለማፍራት ባዘጋጀው መርሃግብር…

የጂቡቲ፣ የጋቦን፣ የዚምባብዌ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንቶች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የጋቦን ፕሬዚዳንት ብሪሴ ኦሊጉዊ ንጉዌማ እና የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በ39ኛው የኅብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ከ743 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ከክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የቀረበለትን ከ743 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጽድቋል። የክልሉ ምክር ቤት ያጸደቀው በጀት መደበኛ እና የካፒታል ፕሮጀክቶችን…