Fana: At a Speed of Life!

መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪ የሰጠውን ትኩረት አጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መንግሥት ለሰላም እንዲሁም አምራች ኢንዱስትሪና ልማት የሰጠውን ትኩረት አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎንደር ከተማ 3ኛውን “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ንቅናቄ ኤክስፖ…

ምክር ቤቱ የተለያዩ አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት የብድር ስምምነቶችን ጨምሮ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ አዋጅን መርምሮ አፀደቀ፡፡ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ እና በዓረብ ባንክ…

የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ሲጠናቀቅ የአርሶ አደሩን የኑሮ ዘዬ የሚቀይሩ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ሲጠናቀቅ የአርሶ አደሩን የኑሮ ዘዬ የሚቀይሩ እና ጤናማ ህይወትን የሚያላብሱት ናቸው አሉ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አራተኛውን እና የክረምት በጎ ፍቃድ ስራ አካል…

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ የተገነቡት ስታዲየሞች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በሶማሌ ክልል ጎዴ፣ ደገሃቡር፣ አራርሶ እና ጅግጅጋ ከተሞች አራት መለስተኛ ስታዲየሞች ግንባታ እየተከናወነ ነው፡፡ በጎዴ እና ደገሃቡር የሚገነቡት ስታዲየሞች…

በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ሩዝን በስፋት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ሩዝን በስፋት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ በሪሶ ፈይሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በ2017/18 መኸር እርሻ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሩዝ ሰብል…

በክልሎች መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ እና ሐረሪ ክልሎች መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማቋቋም ዝግጅት እያደረግን ነው አሉ፡፡ በፌደራል ደረጃ ወደ ሥራ የገባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም በክልሎች እንዲጀመር አቅጣጫ መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም…

በኦሮሚያ እና ሐረሪ ክልሎች ከ202 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና ሐረሪ ክልሎች ከ202 ሺህ 200 በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተዘጋጅተዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ከ200 ሺህ በላይ ተማሪዎች በወረቀት እና በበይነመረብ ለማስፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ…

በጋምቤላ ክልል 332 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል 2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 332 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ ጀምረዋል። የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሎው ኦቦኬ (ዶ/ር) በጋምቤላ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ500 በላይ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሃዲያ ዞን በገጠር ኮሪደር ሞዴል የመኖሪያ መንደር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃዲያ ዞን በገጠር ኮሪደር ሞዴል የመኖሪያ መንደር መርሐ ግብር አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ በከተማ የተጀመሩ የክረምት በጎ…

በአፋር ክልል የአብዬ ሃይቅን የቱሪስት መዳረሻነት ለማስፋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አፋምቦ ወረዳ የአዋሽ ወንዝ መዳረሻ ላይ የሚገኘውን የአብዬ ሃይቅ የቱሪስት መዳረሻነት ለማስፋት በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ አሊ ቢኢዶ ÷በ2017 በጀት ዓመት በአፋር ክልል ያለውን…