የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ትብብር… Hailemaryam Tegegn Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በሞስኮ ከተወያዩባቸው ጉዳዮች መካከል የሁለቱ ሀገራት መገናኛ ብዙሃን ትብብር አንዱ ነው፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት የሩሲያው ሚዲያ ስፑትኒክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ግጭቶች መፍቻ ማዕከል ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ግጭቶች መፍቻ ማዕከል ዋና ፀሐፊ ማርቲና ፖላሴክ ጋር ኢትዮጵያ የማዕከሉ አባል በምትሆንባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ አህመድ ሽዴ በዚህ ወቅት÷ መንግስት ለባለሃብቶች ምቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ የሐዋላ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ላይ ከባድ ርምጃ ይወሰዳል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) መንግሥት በህገወጥ የሐዋላ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ላይ ከባድ ርምጃ ይወስዳል አሉ፡፡ ባንኩ ከውጭ ሀገር ከሚገኙ ሀዋላ አስተላላፊ ድርጅቶችና ከንግድ ባንኮች ጋር በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ Hailemaryam Tegegn Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ…
ቢዝነስ ቤአኤካ በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ሊያስገባ ነው Mikias Ayele Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ቤአኤካ ስምምነቱን ከቻይናው የመኪና አቅራቢ ሻክማን ኩባንያ ጋር የተፈራረመ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሩሲያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚወስደው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ የድርጊት መርሐ ግብር abel neway Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከጊሲ ሮሳት ኩባንያ ጋር የተደረሰው የድርጊት መርሐ ግብር ስምምነት የኢትዮ-ሩሲያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ይወስደዋል አሉ። በሩሲያ የሥራ…
ቢዝነስ ደረጃውን ለጠበቀ የሎጂስቲክስ አገልግሎት የዘመነ የባቡር ስርዓትን እውን ማድረግ ይገባል Adimasu Aragawu Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሎጂስቲክስ አገልግሎት እንዲኖራት የዘመነ የባቡር ስርዓትን እውን ልታደርግ ይገባል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር። በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተዘጋጀው ብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሌ መልክዓ ምድር እምቅ የማዕድን ሃብት ያለበት ነው – አቶ ጁነዲን ሳዶ Abiy Getahun Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሌ ዞን መልከዓ ምድር ከቱሪዝም መስህብነት ባለፈ እምቅ የማዕድን ሃብት ያለበት ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር ጁነዲን ሳዶ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – ፋኦ Hailemaryam Tegegn Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ እና በሌማት ትሩፋት አማካኝነት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸው ተግባራት ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ ይሆናል አለ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)። የግብርና ሚኒስቴር ከፋኦ ጋር በመተባበር "እጅ ለእጅ…
ቴክ በሙከራ ላይ ያለው የቻይና ፈጣኑ የኤሌክትሪክ ባቡር… Mikias Ayele Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ሲአር450 የሚል ስያሜ የሰጠችውን የዓለም ፈጣን የኤሌክትሪክ ባቡር በሙከራ ላይ አውላለች፡፡ ባለጥይት ፍጥነት ባቡር የተባለው የዓለም ፈጣኑ ባቡር በአሁኑ ሰዓት በቻይና ሻንጋይ ቼንግዱ የባቡር መስመር ላይ የጉዞ እንቅስቃሴ ሙከራ እያደረገ…