Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል ያለውን መነቃቃት የሚገልጽ የሥራ እድገት ተመልክተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ባደረግነው ጉብኝት የተመለከትነው የሥራ እድገት በጂግጂጋና በመላው ክልሉ ያለውን መነቃቃት የሚገልጽ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ዛሬ…

ኢትዮጵያ በመድኃኒት ቁጥጥር የዓለም ጤና ድርጅትን 3ኛ ደረጃ የብቃት ማረጋገጫ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመድኃኒት ቁጥጥር የዓለም ጤና ድርጅትን 3ኛ ደረጃ (ማቹሪቲ ሌቭል-3) የብቃት ማረጋገጫ አገኘች፡፡ ድርጅቱ የሀገራት የህክምና ምርቶች ተቆጣጣሪ አካላት የቁጥጥር ስርዓት የደረሰበትን ደረጃ በመገምገም ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ…

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው – የዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረችው ባለው የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው አሉ የዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ምክትል ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ እዮብ…

ኮሚሽኑ በሀገራዊ ጉዳዮች መግባባትን ለመፍጠር የጀመረው ስራ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል – አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዋና ዋና ሀገራዊ ጉዳዮች መግባባትን ለመፍጠር የጀመረው ስራ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ። አፈ ጉባኤው ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ጋር ተወያይተዋል።…

የኮድ 2 እና 3 የተሽከርካሪ ሰሌዳ እጥረት ተቀርፎ አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ የነበረው የኮድ 2 እና 3 የተሽከርካሪ ሰሌዳ እጥረት ተቀርፎ በሁሉም ቅርንጫፎች አገልግሎት እየተሰጠ ነው አለ የከተማዋ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፡፡ ባለስልጣኑ እንዳስታወቀው ባለፈው…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሳዳት ጀማል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሳዳት ጀማል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ሳዳት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዩ ክለቦች በግብ ጠባቂነት ተጫውቶ ያሳለፈ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ በመሆን…

በኮፕ30 የአፍሪካን አቋም ለማስተጋባት ሩሲያ ድጋፍ ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ኢቭጌኒ ተርክሂን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይታቸውም የአፍሪካ ህብረት- ሩሲያ ትብብር፣ ለሁለተኛው የሩሲያ አፍሪካ…

የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አሉ። የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ የአዲስ አበባ…

በግንባታ መወጣጫ መደርመስ አደጋ በደረሰው ጉዳት መንግሥት ሀዘኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር በአረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን በግንባታ መወጣጫ መደርመስ አደጋ የሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በአደጋው ሕይወታቸውን ያጡ፣ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅግጅጋ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ…