ስፓርት ፋይዳ ለኢትዮጵያ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ተካሄደ Mikias Ayele May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መታወቂያን ግንዛቤ ማሻሻልን አላማው ያደረገው የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ባስጀመሩት በዚህ ውድድር 25 ሺህ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን ከ400 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ የኢትዮጵያን አረንጓዴ ልማት ተግባራት መደገፏን እንደምትቀጥል ገለጸች Abiy Getahun May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ አጋርነት በሁሉን አቀፍ ልማት፣ በአረንጓዴ ሽግግር ውጥኖች እና ህዝብ ለህዝብ ትስስር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሩፕ ከፋና ዲጂታል ጋር በነበራቸው…
ስፓርት ሊቨርፑል በአርሰናል የክብር አቀባበል ይደረግለታል Abiy Getahun May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ አርሰናልን ያስተናግዳል። የሊጉ ጨዋታ ሳይጠናቀቅ አስቀድሞ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠዉ ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሲገባ በተጋጣሚዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና 47ኛ ዓመት የምዕራብ ዕዝ የምሥረታ በዓል በነቀምቴ ከተማ እየተከበረ ነው Abiy Getahun May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል በኦሮሚያ ክልል በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፤ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ለአምራቾች የሚሰጠውን አገልግሎት ማሳደጉን አስታወቀ Hailemaryam Tegegn May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክስዮን ማኅበር የሎጂስቲክስ አቅሙን በማሳደግ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሚገኙ አምራቾች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት አዳዲስ አሰራሮችን መጀመሩን ገልጿል፡፡ ተቋሙ የጀመራቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጽ/ቤቱ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝን የሚደግፉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሥራ አስገባ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ እና የአሠራር ሥርዓትን የሚደግፉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አገልግሎት አስጀምሯል። ጽሕፈት ቤቱ የሰው ኃይል እና የሀብት አሥተዳደር ሥርዓቱን ወጥ ለማድረግ የኢ አር ፒ፣…
ፋና ስብስብ የዓመት ፍጆታን እንደዋዛ በአንድ ቀን… ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በርካታ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች እንደየአካባቢያቸው ባህል እና የአኗኗር ዘዴ ላይ ተመሥርተው ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ይጠቀማሉ፡፡ ለምሳሌ፤ ግጭት የሚፈታበት ስልት፣ የአንዱን ችግር የጋራ በማድረግ የመረዳዳት ልማድ፣ መድኃኒትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሯን ወደሌሎች ሀገራት እንድታስፋፋ ተጠየቀ Yonas Getnet May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የአረንዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ወደ ሌሎች ሀገራት በማስፋፋት የአረንጓዴ ዐሻራ ዲፕሎማሲን ለማሳደግ እንድትጥር ተጠየቀ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ ለዲፕሎማሲ ዘርፍ ተጨማሪ አቅም ከሚፈጥሩ ዘርፎች አንዱ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሕንድ እና ፓኪስታን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ እና ፓኪስታን በአሜሪካ አሸማጋይነት አስቸኳይ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ ሁለቱ ሀገራት አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የነበረው 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ 1ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች 500 ሺህ ብር፣ 2ኛ ለወጡ 400 ሺህ ብር እንዲሁም…