የሀገር ውስጥ ዜና በጉባኤው የሚተላለፉ ውሳኔዎች የአፍሪካ ሃሳብ በአንድ ድምጽ እንዲሰማ የሚያስችሉ ናቸው Yonas Getnet Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎች የአህጉሪቱ ሃሳብ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ በአንድ ድምጽ እንዲሰማ የሚያስችሉ ናቸው አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)። 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ‘ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ ወጥ የወርቅ፣ የገንዘብና የጦር መሣሪያ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 76 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Hailemaryam Tegegn Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የወርቅ፣ የገንዘብና የጦር መሣሪያ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 76 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳለው፥ በተጠቀሱት የወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በዓለም ፊት በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በዓለም ፊት ተደራዳሪ አካል ሳትሆን በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት አሉ፡፡ ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ‘ዓለም አቀፍ የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ኢትዮጵያ ያሳካቻቸው ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ከዛሬ ጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የማንሰራራታችን ሂደት ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚተርፍ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Hailemaryam Tegegn Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንሰራራታችን ሂደት ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚተርፍና ለዓለም የሚነገር ምስክርነት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ለመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ብሄራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትተን ነገር እንደሌለ ማሳያ ነው sosina alemayehu Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትታት ነገር እንደሌለ ያሳየንበት ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ። ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት ÷ ዓባይን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተመዘገቡት እመርታዊ ለውጦች የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አስተዋጽኦ sosina alemayehu Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በለውጡ ዓመታት የተተገበሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች በሁሉም መስኮች እመርታዊ ለውጦች እንዲመዘገቡ አስተዋጽኦ አድርገዋል አሉ። ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀንን አስመልክቶ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ህዝቡ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ይጠበቅበታል sosina alemayehu Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ህዝቡ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ይጠበቅበታል አሉ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)፡፡ የእመርታ ቀን “እመርታ ለዘላቂ ከፍታ”…
የሀገር ውስጥ ዜና በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው Abiy Getahun Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በሳይንስ ሙዚየም "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ እመርታዎችን አስመዝግበናል – አቶ ጥላሁን ከበደ sosina alemayehu Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ መሰረት የጣሉ አስደናቂ እመርታዎችን አስመዝግበናል አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የእመርታ ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት…