በኢትዮጵያ ፖስታ ተቀጥሮ ሲሰራ የተቋሙን ገንዘብ ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ተቀጥሮ ሲሰራ ከተለያዩ የክፍያ አይነቶች የተሰበሰበ ገንዘብን ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡
ተከሳሽ ዳንኤል አስራት ወ/ማርያም የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ…