Fana: At a Speed of Life!

በመጋቢት የደም ልገሣ የንቅናቄ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢትን የደም ልገሣ ወር በማድረግ የንቅናቄ ሥራዎችን እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ-ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ከበጎ ፈቃደኞች ደምና ኅብረ-ህዋስ በማሠባሠብና ደኅንነቱን በማረጋገጥ ለተጠቃሚዎች እያሥተላለፈ መሆኑን…

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በእገታ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በህንድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያዊያን መካከል…

ቼልሲ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ሌስተር ሲቲን አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ማርክ ኩኩሬላ በ60ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡…

397 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲና ኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያና ኦማን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 397 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። 255 ወንዶች፣ 40 ሴቶች እና 18 ጨቅላ ሕጻናት በድምሩ 313 ኢትዮጵያውያን በተያዘው ሳምንት ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና…

ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማትና ለሌሎች ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ…

በመዲናዋ መሬትን በመውረር የተከናወነ ግንባታ ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሬት ባንክ የገባ መሬትን በመውረር በተከናወነ ግንባታ ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 2 መሬት ባንክ የገባን 1ሺህ ካ.ሜ መሬት…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ምስረታን አበሠሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተገኙበት በይፋ ተመስርቷል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዚህ ወቅት÷ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ አክሲዮን ማህበር እንዲቋቋም ጥረት ሲደረግ…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን 7 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡ ፋብሪካው የገበያ ተደራሽነቱን ለማስፋትና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያለውን ተቀራርቦ የመስራት ባሕል ለማሳደግ ከዘርፉ…

ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በሊጉ ከሶስት ተከታታይ ድል በኃላ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት ቡናማዎቹ በ33 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ…

በሊዝበን ግማሽ ማራቶን አትሌት ፅጌ ገብረሰላማ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በፖርቹጋል ሊዝበን ከተማ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፅጌ ገብረሰላማ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ፅጌ ርቀቱን 1 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ21 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ…