Fana: At a Speed of Life!

በስልጣን ዘመኔ የሕዝብ አንድነት እንዲጠናከር እሰራለሁ – አባ ገዳ ጉዮ ቦሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አባ ገዳ ጉዮ ቦሩ 72ኛው አባ ገዳ ሆነው በመሰየም ከ71ኛው የቦረና አባ ገዳ ኩራ ጃርሶ ስልጣናቸውን በዛሬው ዕለት ተረክበዋል፡ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ…

የጎፋ ዞን ተወላጆች ወንድማማችነት ማጠናከሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎፋ ዞን ተወላጆች አንድነት እና ወንድማማችነት ማጠናከሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) ጨምሮ የፌዴራል እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት…

ለሀገራችን ዕድገትና ብልጽግና እስካሁን ባገኘናቸው ስኬቶች ሳንረካ ሌት ተቀን መስራት አለብን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገራችን ዕድገትና ብልጽግና እስካሁን ባገኘናቸው ስኬቶች ሳንረካ ሌት ተቀን መሥራታችንን መቀጠል ይገባናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ትናንት የተመረቀውን…

በክልሉ በ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለሚገነቡ የቢሮ ሕንጻዎች የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ7 ማዕከላት በ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነቡ የቢሮ ሕንጻዎች የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) እና የክልሉ መንግስት ዋና…

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከ1 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና 2ኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 1 ሺህ 811 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት እንዳሉት÷ዩኒቨርሲቲው ሀገር በቀል እውቀትን…

አባ ገዳ ጉዮ ቦሩ ጉዮ 72ኛው አባ ገዳ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አባ ገዳ ኩራ ጃርሶ ስልጣናቸውን ለተከታያቸው በሰላም አስረክበዋል። ተከታዩ አባ ገዳ ጉዮ ቦሩ ጉዮ 72ኛው አባ ገዳ በመሆን ለቀጣይ ስምንት ዓመታት ስልጣናቸውን በሰላም ተረክበዋል። አባ ገዳ ኩራ ጃርሶ 71ኛው አባ ገዳ ሆነው ላለፉት…

72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የኬንያ ልዑካን ቡድን አባላት እንደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡ 72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሃይማኖት አባቶች አንድነትን ለማጎልበት የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ትናንት ምሽት ከመርቲ ወረዳ ኢማሞችና አቦምሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር አፍጥረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሃይማኖት አባቶች ለልማት፣ ለሕዝቦች አንድነት እና ለዘላቂ ሰላም መስፈን…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ አርሰናልን ያስተናግዳል። ደካማ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘውና በሁሉም ውድድር ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ድል ማድረግ…

የኢሉ ገላን የሙዝ ኢኒሼቲቭን ወደ 27 ሺህ ሔክታር ማሳደግ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2012 ዓ.ም በ70 ሔክታር ላይ የተጀመረውን የሙዝ ምርጥ ዘር ልማት አሁን 27 ሺህ ሔክታር ማድረስ መቻሉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ፤ በዚህ ሥራ…