የሀገር ውስጥ ዜና ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ amele Demisew Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እናት ሀገራቸውን ለ35 ዓመታት በውትድርና ሙያ ያገለገሉት ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ከአባታቸው ከአቶ ኢንጊ ጉራሮ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ተሸቴ ፋኔ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ፓርቲ ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 5 ዓመታት ኢትዮጵያን ከስብራት ወደ ልዕልና የሚያሸጋግሩ ድሎችን አስመዝግቧል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ amele Demisew Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን ከስብራት ወደ ልዕልና የሚያሸጋግሩ ድሎችን አስመዝግቧል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት ካላት ቁርጠኝነት አንጻር ብልጽግናን ማረጋገጥ የሁሉም ዜጎች የወል እውነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት ካላት ቁርጠኝነት አንጻር ብልጽግናን ማረጋገጥ የሁሉም ዜጎች የወል እውነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ከጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና እና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከፌደራል መንግስት ጋር የግሪሳ ወፍ መንጋን ለመከላከል በትብብር እየተሰራ መሆኑን…
ጤና የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ ከተመራ ልዑክ ጋር በጤናው ዘርፍ በትብብር በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ከፈረንሳይ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር ከፈረንሳይ ጋር ዘርፉን ለማጠናከር የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) ከፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን ኖኤል ባሮት ጋር ተፈራርመዋል። ስምምነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚከናወኑ የፀጥታና ደህንነት ሥራዎች ምርጥ ተሞክሮዎች በቤይጂንግ ቀረቡ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽነሮች በቻይና ቤይጂንግ የሀገራት ዋና ከተሞች የህዝብ ደህንነት 2024 ጉባኤ ላይ በአዲስ አበባ የሚከናወኑ የፀጥታና ደህንነት ሥራዎች ምርጥ ተሞክሮዎችን ማቅረባቸው ተገለፀ። ከአፍሪካና ከመላው ዓለም የተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የፋሲል አብያተ መንግሥት የጥገና ሂደትን እየጎበኙ ነው Feven Bishaw Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የጎንደር ፋሲል አብያተ መንግሥት የጥገና ሥራዎችንጎበኙ ። በጉብኝቱ ከሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የጎንደር ከተማ የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል።…