Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ስምምነት ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መካከል የተካሄደው ስምምነት ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ መንገድ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር…

 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ መጋዝን ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ85 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ መጋዝን እና ሌሎች የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ተመርቀዋል፡፡ በዚህ ወቅት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷ የውጭ ንግድ ግብይትን በማሳለጥና…

የሰላም ስምምነቱ በኦሮሞ ሕዝብ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ታላቁ ምዕራፍ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት በኦሮሞ ሕዝብ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ታላቁ ምዕራፍ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። አቶ ሽመልስ በዛሬው ዕለት የተፈረመውን…

በኦሮሚያ ክልል መንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል የተፈረመው ስምምነት ሊበረታታ የሚገባው ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ክንፍ መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…

የሳርቤት አደባባይ-መካኒሳ-ፉሪ ሀና የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳርቤት አደባባይ-መካኒሳ-ፉሪ ሀና በመገንባት ላይ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት መገምገሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳመለከቱት፤ የኮሪደር ልማት ስራው 18…

በቫሌንሺያ ማራቶን አትሌት መገርቱ ዓለሙ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ረፋድ ላይ በተካሄደው የቫሌንሺያ ሴቶች ማራቶን ውድድር አትሌት መገርቱ ዓለሙ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ ወስዶባታል፡፡ እንዲሁም አትሌት ጥሩዬ መስፍን ሦስተኛ ደረጃን ስትይዝ፥…

በቫሌንሺያ ማራቶን አትሌት ደረሳ ገለታ 2ኛ ደረጃን ያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የወንዶች ማራቶን ውድድር አትሌት ደረሳ ገለታ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀቀ፡፡ ኬንያውዩ አትሌት ሴባስቲያን ሳዌ ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ÷ ሌላኛው ኬንያውይ አትሌት ዳኒኤል ማቴኮ ሦስተኛ ሆኗል፡፡ እንዲሁም…

በትግራይ ክልል የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በአውሮፕላን የተደገፈ የኬሚካል ርጭት ተከናወነ። የግሪሳ ወፍ መንጋን ከመከላከል ጎን ለጎንም የምርት መሰብሰብ ሥራ በቅንጅት እየተከናወነ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር እርሻና…

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ። ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ…

መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ማሠልጠኛ ማዕከል ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶች በከተማዋ ከሚገኙ አራት ክፍለ ከተሞች የተመለመሉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የሀገር…