Fana: At a Speed of Life!

በታኅሣስ ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥለው የታኅሣስ ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የታኅሣስ ወር የአየር ሁኔታን በተመለከተ በማኅበራዊ ትስስሩ ገጹ ባጋራው መረጃ÷ ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ…

ሊቨርፑል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ13ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ሊቨርፑል በአንፊልድ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ሊጉን በ31 ነጥቦች እየመራ የሚገኘው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ውኃ…

በለንደን ደርቢ አርሰናል ዌስትሃም ዩናይትድን 5 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ ወደ ለንደን ስታዲየም በማቅናት ዌስትሃም ዩናይትድን የገጠመው አርሰናል 5 ለ 2 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ የመድፈኞቹን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል ፡፡ በዚህ መሰረትም፦ 1. አቶ ግርማ ሰይፉ - የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ 2. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ- የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር 3. ወ/ሮ ኒዕመተላህ…

አቶ ኦርዲን የኮሪደር ልማት ሥራ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪክልል እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለ ስልጣን ዋና ስራ አስፈፃሚ መሃመድ አብዱረህማን(ኢ/ር) የተመራ ልዑክ…

በእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩን የተመራ የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ። የልዑካን ቡድኑ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዲሁም ከአየር መንገዱ…

አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል ማጽደቋን አስታውቃለች፡፡ የጦር መሳሪያ ሽያጩ የኤፍ-16 ተዋጊ ጄት መለዋወጫ እቃ፣ የራዳር ሥርዓትና የወታደራዊ መገናኛ ግብዓቶችን ያካተተ ነው ተብሏል፡፡ የአሜሪካ መከላከያ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በንግድ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማስፋት እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የንግድ ሚኒስትር ጃም ከማል ካን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በንግዱ ዘርፍ…

የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ በክልሎች ተጨማሪ ቅርንጫፎችን ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዐይን ባንክ የዓይን ብሌን ልገሣን ለማበረታታት በክልሎቸ ተጨማሪ ማዕከላትን ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል። ባንኩ በኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ልገሣን ባህል ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል፡፡…