ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቡና ምርት ተወዳዳሪ እንዲሆን የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቡና ምርት ከማሳ እስከ ገበያ ተወዳዳሪና ለችግሮች የማይበገር ዘርፍ እንዲሆን የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ።
የበይነ_አፍሪካ የቡና ድርጅት ከፍተኛ የፖሊሲ መድረክ በአዲስ አበባ…