Fana: At a Speed of Life!

የአጋም በር የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ ከ631 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው የአጋም በር የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀምሯል። ፕሮጅክቱ ሲጠናቀቅ በጣርማ በር ወረዳ የሚገኙ አራት ቀበሌዎችን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የባሕር ዳር ኮሪደር ልማት ሥራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕርዳር ከተማ የቱሪዝምና ኢንቨስትመንት መዳረሻነቷን ወደ ከፍታ በሚወስድ ሥራ ላይ ትገኛለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር…

የጋምቤላ ክልል መንግስት ካቢኔ በተለያዩ  አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል መንግስት ካቢኔ በዛሬው ዕለት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህ መሰረትም ካቢኔው የጋምቤላ ክልል አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ አጽድቋል።…

አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ስር የሚገኘውን የኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም የመከላከያን ፍላጎት ለማሳካት ኢንዱስትሪው የሚያመርታቸውን የአጭር፣…

በቤተ-ሙከራዎች ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎች ቆጠራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቤተ-ሙከራዎች ውስጥ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎች ቆጠራ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ተጠባባቂ መሪ ሥራ አስፈጻሚ…

በ4 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታውቋል፡፡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል፣ በሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ…

ዳሎል አካባቢ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ኪልበቲ ዞን ዳሎል ወረዳ ዓዶኩዋ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር ኤሊያስ…

ጃይካ በኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ድጋፉን እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ያማጉቺ ሂሮይኪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት÷ ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ለመቻል በምታደርገው ሂደት ሩዝን በስፋት ማምረት…

ስድስት አትሌቶች ለ2025ቱ ሎረስ ወርልድ ስፖርት አዋርድ በእጩነት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓሪሱ ኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የነበሩ ስድስት አትሌቶች ለ2025ቱ ሎረስ ወርልድ ስፖርት አዋርድ በእጩነት መቅረባቸው ተገለፀ፡፡ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ እና ለኔዘርላንድስ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን፣ ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕየጎን፣ አሜሪካዊቷ…

ኢትዮጵያና ዮርዳኖስ የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡመር ሁሴን ከዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሃላፊ አምባሳደር ሞሃመድ አቡ ዊንዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች…